Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2017

የሰፈር ላይ ምጣዶች

"የሰፈር ላይ ምጣዶች!" አክራሪ ዲያስፓራ ተቃዋሚዎችን አብዛኛዎቹን ባሰብኩ ጊዜ የሰፈር ምጣድ የሚለው ፅሁፍ ትዝ ይለኛል። እንዴት መሰላችሁ እንደምታውቁት በኢትዮጵያዊያን አኗኗር ብዙ ሰፈር ላይ ብዙ ነገሮቻችን የጋራ ናቸው። ከዚህም መሐል አንዱ የሰፈር ምጣድ ነው። ይህ ምጣድ ከዘመናት…
Read More...

በአዳማ ከተማ ከሙስና ጋር ተያይዞ የማስተካከያ እርምጃ እየተወሰደ ነው

የአዳማ ከተማ አስተዳደር  ከጥልቅ ተሃድሶው ወዲህ ከሙስናና ከኪራይ ሰብሳቢነት ጋር ተያይዞ  የማስተካከያ እርምጃዎች እየወሰደ መሆኑን ገለጸ፡፡ በህገ -ወጥ መንገድ ተዘርፎ የነበረው ሀብት እንዲመለስና በርካታ ኪራይ ሰብሳቢዎች ከነተባባሪያቸው መያዛቸውም ተመልክቷል፡፡ የአዳማ ከተማ…
Read More...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሐይል በአፍሪካ የሀይል አቅርቦት አሸናፊ ሆነ

በአፍሪካ በውሃና በሐይል አቅርቦት ኢንዱስትሪ ከፍተኛ ተግባር ላከናወኑ ተቋማት የሚሰጠውን የአፍሪካ ዩቲሊቲ የኢንዱስትሪ ሳምንት ሽልማት በሐይል አቅርቦት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሐይል ማሸነፉን ኤች ቲ ኤክስ ቲ አፍሪካ የተሸኘ ድረ ገጽ አስነብቧል፡፡ የሽልማት ስነ ስርአቱ በደቡብ አፍሪካዋ…
Read More...

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በጥልቅ ተሃድሶ የተለዩ የመልካም አስተዳደር ግቦች ተፈጻሚ እንዲሆኑ አሳሰቡ

የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጥልቅ ተሃድሶ የተለዩ የመልካም አስተዳደር ግቦችን ተረባርብው ተፈጻሚ እንዲያደርጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አሳሰቡ። የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ ለ471 የመንግሥት ከፍተኛ አመራር አባላት ለ35 ቀናት ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና ዛሬ…
Read More...

ኢትዮዽያን ለአለም የጤናው ዘርፍ ተምሳሌትነት ያበቋትን ዶክተር እንምረጥ

ትርጉም  ሃብታሙ አክሊሉ /ከስትራንቲክ ድረገጽ/ ያለፉት 25 አመታት በጤናው መስክ በአለም እውነተኛና ወርቃማ ተግባራት የተከናወኑበት እንደነበር የታሪክ ጠበብት ምስክር ሊሰጡት እንደሚችሉ በዘገባው መጀመሪያ ያስነበበው ስትራቲንክ ድረ ገፅ አዳዲስ የዘርፉ እምቅ አቅሞችና ፖለቲካዊ…
Read More...

የኢትዮጵያና የአፍሪካው ተወካይ በመጨረሻዎቹ ሰዓቶች

የኢትዮጵያና የአፍሪካው ተወካይ በመጨረሻዎቹ ሰዓቶች                                                            ዘአማን በላይ ዶክተር ቴዎድሮስ ኣድሃኖም ገብረየስ። የቀድሞው የሀገራችን የጤና ጥበቃና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር። ሰዎች እንደ እኔ በአካል…
Read More...

ፌዴራላዊ ሥርዓቱ ድህነትን እየቀረፈ ነው!

ፌዴራላዊ ሥርዓቱ ድህነትን እየቀረፈ ነው!                                                        ቶሎሳ ኡርጌሳ በመነሳት የሀገራችን ህዝቦችና መንግስት መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ጋር ለመቀላቀል የሰነቁትን ሩቅ አዳሪ ትልም ዕውን ለማድረግ በቅድሚያ…
Read More...

የዛሬው ሁለንተናዊ ለውጥ በትናንቱ ውጣ ውረድ የተገኘ ነው!

የዛሬው ሁለንተናዊ ለውጥ በትናንቱ ውጣ ውረድ የተገኘ ነው!                                                   ቶሎሳ ኡርጌሳ የግንቦት 20 26ኛ ዓመት የድል በዓል ከጥቂት ቀኖች በኋላ “የህዝቦች እኩልነትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ያረጋገጠ ፌዴራላዊ ስርዓት…
Read More...

ቆም ብሎ ማሰብ ከወጣቶቻችን ይጠበቃል

ቆም ብሎ ማሰብ ከወጣቶቻችን ይጠበቃል ስሜነህ በየሃገራቱ ከሚገኙ ስደተኞች መካከል የወጣቶች ቁጥር እጅግ በጣም ከፍተኛ በሚባል ደረጃ ከእለት እለትም እየጨመረ መሆኑን መረጃዎች ያረጋግጣሉ። ከየሃገራቱ ለሚደረጉ ስደቶችም የተለያዩ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ። በሃገራቸው ያለን ጦርነት በመሸሽ፣…
Read More...

ግንቦት 20 በብዝሃነት የደመቀው ዴሞክራሲያዊ ስርዓታችን መሰረት ነው!!

ግንቦት 20 በብዝሃነት የደመቀውዴሞክራሲያዊ ስርዓታችን መሰረት ነው!! ዮናስ ግንቦት 20 ሰላም፣ ልማትና የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲያብብ ምክንያት የሆነ፤   በመላው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ልብ ልዩ ስፍራ የተሰጠው ቀን ነው፡፡ይህ ቀን ፋሺስታዊው የደርግ ስርዓት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy