Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2017

ትምህርትን በማስፋፋት የተገኘው ውጤት በጥራቱም ይደገም

ትምህርትን በማስፋፋት የተገኘው ውጤት በጥራቱም ይደገም ብ. ነጋሽ በኢትዮጵያ ትምህርት ጥቂቶች ብቻ የሚያገኙት ልዩ ስጦታ ነበር፣ ከሁለት ተኩል አስርት ዓመታት በፊት። ከ85 በመቶ በላይ የሚሆነው የሃገሪቱ ህዝብ በገጠር የሚኖር ሆኖ ሳለ ትምህርት ቤቶች ግን በከተሞች ብቻ ነበር…
Read More...

በመስዋዕትነት የተሰበረው የሳንሱር ቀንበር

በመስዋዕትነት የተሰበረው የሳንሱር ቀንበር ኢብሳ ነመራ የአሁኗ ኢትዮጵያ ትውልድ የማያውቀውን አንድ ጉዳይ በማስታወስ ልጀምር። ድሮ - ከሃያ ስድስት ዓመታት በፊት መሆኑ ነው፣ በድብቅ የሚነበቡ መጻህፍትና ሌሎች ጽሁፎች ነበሩ። አንዳንዶቹ መጽሃፍት በተዓምር አይመሬውን የማስታወቂያና…
Read More...

በትግራይ ሕዝብ ስም የሚነግዱ ኪራይ ሰብሳቢዎችን የመታገል እንቅስቃሴ ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ አባይ ወልዱ

በትግራይ ሕዝብ ስም የሚነግዱ አንዳንድ ኪራይ ሰብሳቢዎችን የመታገል እንቅስቃሴ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አባይ ወልዱ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት፥ ከሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች የማህበረሰብ አባላት የተውጣጡ እና የግንቦት 20 የድል በዓልን…
Read More...

ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በቂ ዝግጅት በማድረግ በራስ መተማመናቸውን ሊያዳብሩ ይገባል

ሕይወት ገረመው በአዲስ አበባ እንጦጦ አምባ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለመፈተን በዝግጅት ላይ ነች፤ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በትጋት እያጠናች መሆኗን ትናገራለች። ስለ ዝግጅቷ ለኢዜአ አስተያየት የሰጠችው ተማሪዋ ከሦስት ነጥብ በላይ በማምጣት ለማለፍ እየተዘጋጀች መሆኗንና…
Read More...

የኢቲቪው ጋዜጠኛ ስራውን ለቀቀ ወይስ ተባረረ?

የኢቲቪው ጋዜጠኛ ስራውን ለቀቀ ወይስ ተባረረ? ትላንት አርብ ጠዋት  የኢቲቪ ማኔጅመንትን ባካተተው ስብሰባ ያለ ሀላፊዎች እውቅናና ይሁንታ ቴዲ አፍሮ ቃለ መጠይቅ መደረጉን ኮንኖ በዚህ ሂደት ውስጥ ተሳታፊ በሆኑ አካላት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ መመሪያ ማስተላለፉን ምንጮች ገልፀው…
Read More...

የህብረቱ ፓርላማ ምን እያለን ነው?

የህብረቱ ፓርላማ ምን እያለን ነው?                                                                ዘአማን በላይ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ከመሰንበቻው አንድ አስገራሚ መግለጫ አውጥቷል። ህብረቱ ከኢትዮጵያ ጋር ጠንካራ ግንኙነት ያለው ነው። ዳሩ…
Read More...

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በሳዑዲ ያለሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው አለመመለሳቸው እንዳሳሰባቸው ገለጹ

በሳዑዲ ዓረቢያ ያለሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው ለመመለስ ያሳዩት ቸልተኝነት እንዳሳሰባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። ለሥራ ጉብኝት ቻይና የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም የሳዑዲ መንግስት ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸው ዜጎች አገር…
Read More...

ቻይና ለአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ 260 ሚሊዮን ዶላር ብድር ሰጠች

ቻይና ለአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ 260 ሚሊዮን ዶላር ብድር ሰጠች። በጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የተመራ የልዑካን ቡድን ከግንቦት 7 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ በቻይና የተለያዩ ግዛቶችን በመጎብኘት ላይ ነው። ከቻይና ኤግዚም ባንክ በብድር የተገኘው ገንዘብ በአዳማ…
Read More...

የስሎቫኪያ መንግስት ለዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ድጋፉን እንደሚሰጥ አስታወቀ

ለዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራልነት የሚወዳደሩት ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም እንዲመረጡ ድጋፍ እንደሚያደርግ የስሎቫኪያ መንግስት ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢዜአ በላከው የፕሬስ መግለጫ እንዳስታወቀው፤ የስሎቫኪያ ሪፐብሊክ መንግስት ለዓለም አቀፍ ጤና ደርጅት ዳይሬክተር ጄኔራልነት…
Read More...

ኢትዮጵያ ጥራት ላላቸው የቻይና ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ቅድሚያ ትሰጣለች

ኢትዮጵያ ለልማት ለምታደርገው እንቅስቃሴ የላቀ ጥራት ላላቸው የቻይና ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ቅድሚያ እንደምትሰጥ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። የኢትዮ - ፉጃን የኢንቨስትመንት ትብብር መድረክ ዛሬ በቻይና ፉጃን ግዛት ተካሂዷል። "የኢትዮጵያ ወቅታዊ የትኩረት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy