Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2017

ነጩ አብዮት ሸፍጥ

ነጩ አብዮት ሸፍጥ አሜን ተፈሪ ባለፈው ዓመት የታየው ሐገራዊ ሁኔታ ለኢህአዴግ፣ ለመንግስት እንዲሁም ለኢትዮጵያ ወጣቶችና ለመላው የሐገራችን ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ትልቅ ትምህርት የሰጠ ነበር፡፡ ከመንግስት እና ከገዢው ፓርቲ አኳያ የተገኘው…
Read More...

የኤርትራ መንግስትና ወላዋይ ባህሪው

የኤርትራ መንግስትና ወላዋይ ባህሪው                                                         ቶሎሳ ኡርጌሳ የባህረ ሰላጤው ሀገራት ውዝግብ ሻዕቢያ በተፈጥሮው “የታደለውን” የወላዋይነት ባህሪውን ለዓለም አጋልጦበታል። ርግጥ የኤርትራ መንግስት ትናንት…
Read More...

አስራ አምስት ብር ከኪስ ውስጥ አውጥቶ ሲወስድ እጅ ከፍንጅ የተያዘው ተከሳሽ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጣ ።

አስራ አምስት ብር ከኪስ ውስጥ አውጥቶ ሲወስድ እጅ ከፍንጅ የተያዘው ተከሳሽ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጣ ። ተከሳሽ ስንታየሁ ነጋሽ ሽሽፋ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢ.ፊ.ድ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀፅ 665/1/ ላይ የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ ተከሳሽ የማይገባውን ብልፅግና…
Read More...

ምክር ቤቱ የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ ያለውን ህገ-መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ በተዘጋጀው ረቂቅ ላይ ተወያየ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ህገ-መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ በተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያየ። ምክር ቤቱ የኢፌዴሪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቤት በረቂቅ አዋጁ ላይ በመወያየት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መክሮበት ህግ ሆኖ እንዲወጣ…
Read More...

የዴሞክራሲ  ስርዓታችን ሲጎለብት

የዴሞክራሲ  ስርዓታችን ሲጎለብት ልማታችን ይፋጠናል ዮናስ መንግስት የአገራችን የዴሞክራሲ ስርዓት የበለጠ እንዲጎለብት ባለው የጸና አቋም የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር  እንዲያደርጉ ሁኔታዎችን ያመቻቸ መሆኑ ይታወቃል።  ሰባት ፓርቲዎች በድርድር ሂደት…
Read More...

በትብብር የመልማት አብነት

በትብብር የመልማት አብነት ስሜነህ ዓባይ ወይም ናይል ወንዝ 6 ሺህ 700 ኪሎ ሜትር ያህል ርቀት የዓለም ረጅሙን ጉዞ ያደርጋል:: በዚህ ጉዞው ውስጥም በቀጥታ ወሠናቸውን አቋርጦ  የሚያልፍባቸውም ሆኑ ወሠናቸውን ሣይነካ ግብር የሚከፍሉለት አነሥተኛወንዞች ያላቸው 11 አገራት…
Read More...

ድርድሩና አጀንዳዎቹ

ድርድሩና አጀንዳዎቹ ዳዊት ምትኩ ሰሞኑን ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግን ጨምሮ 17 የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር እያካሄዱ ነው። በድርድሩ ላይ የጋራ መግባባት የተደረሰባቸው አጀንዳዎችንም ይፋ አድርገዋል። ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች እዚህ ደረጃ ላይ ለመድረስ በርካታ ዙር ድርድርችን አካሂደዋል።…
Read More...

የየአካባቢውን ሰላም በአዋጅ ብቻ ማስጠበቅ ይቻላልን?

የየአካባቢውን ሰላም በአዋጅ ብቻ ማስጠበቅ ይቻላልን?                                       ዳዊት ምትኩ ሰላም ከሌለ ስለ ልማትም ይሁን ስለ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ማሰብ ብሎም መናገር ትርጉም ይኖረዋል ተብሎ አይታሰብም። ምክንያቱ እነዚህ ሶስት መሰረታዊ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy