Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ለኢትዮጵያ በተደራጀ መንገድ ድጋፍ እናበረክታለን- ዲያስፖራው

0 607

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

ለኢትዮጵያ በተደራጀ መንገድ ድጋፍ እንደሚያበረክቱ በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገለፁ᎓᎓

ከሃያ የተለያዩ ግዛቶች የተውጣጡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን  የህዳሴው ምክር ቤት ተወካዮቸ  ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ በተዘጋጀው የምክክር መድረክ

ላይ ተሳትፈዋል᎓᎓

የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት ሳይገድበን በኢትዮጵያ የህዳሴ ጉዞ ላይ የራሳችንን ድርሻ ለመወጣት የህዳሴው ምክር ቤት ጥሩ ድልድል ሁኖናል ብለዋል  በምክክር መድረኩ ላይ ያገኘናቸው ተሳታፊዎች᎓᎓

አላማው በዚህ ምክር ቤት አማካኝነት ልማት ወደ ሃገር ቤት የሚገባበትን መንገድ መፍጠር ነው በማለትም ገልጸዋል᎓᎓

ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ የዲያስፖራ ተሳትፎ ዘርፍ ሃላፊ  አቶ መርከቡ በየነ የምክክር መድረኩ በቀጣይ የበለጠ ተደጋግፈን ስንሰራ ምን ላይ ትኩረት ሰጥተን ስንሰራ የተሻለ ዲያስፖራውን ተደራሽ ማድረግ እንችላለን ብለዋል EBC

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy