Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2017

ራዕዩ ተምኔታዊ አይደለም

ራዕዩ ተምኔታዊ አይደለም ኢብሳ ነመራ የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘመናት ከድህነት ጋር ተቆራኝቶ ኖሯል። ከድህነት ጋር ከመኖርም ባለፈ፣ የድህነት ደረጃው እያሽቆለቆለ ሄዷል። ታዲያ ከዚህ ጋር ኑሮውም እየዘቀጠ ዘልቋል፤ ለዘመናት። ድህነት እጦት ነው፤ መሰረታዊ ፍላጎቶችን በወጉ ማሟላት…
Read More...

ማንም ገንዘቡን በቀዳዳ ከረጢት ማኖር አይፈቅድም!  

ማንም ገንዘቡን በቀዳዳ ከረጢት ማኖር አይፈቅድም!   አባ መላኩ ኢትዮጵያ በየዓመቱ ከተለያዩ የብድር አገልግሎቶች የምታገኝ አገር ናት።  የኢትዮጵያ መንግስት ብድርን  ማግኘት  ብቻ ሳይሆን ብድርን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በመመለስም ጠንካራ መንግስት ነው። ማንም ገንዘቡን…
Read More...

ኢትዮጵያ በጅቡቲና ኤርትራ ድንበር የተከሰተውን ውጥረት አገሮቹ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱት ጥሪ አቀረበች

ኢትዮጵያ  በጅቡቲና ኤርትራ ድንበር መካከል የቆየው የኳታር ሰላም አስከባሪ ኃይል ከቦታው በመልቀቁ ምክንያት የተከሰተውን ውጥረት አገሮች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ለኢዜአ በላከው የፕሬስ መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ኢትዮጵያ…
Read More...

ከምርቃት ባሻገር

ኢትዮጵያ አሉኝ ከምትላቸው የማይዳሰሱ ባህላዊ ቁሶች አንዱ ሰርግ ነው፡፡ ታዲያ ተወዳጁ የሰርግ ባህላችን በሀገራችን በሁሉም ማህበረሰቦች ዘንድ የተለመደ ሲሆን፤ ድግሱም ‹‹ያለው ማማሩ›› በሚለው ብሂል አራማጆች ዘንድ የሚተገበር ነው፡፡ ነገሩ ትውፊታዊ ወግ ማዕረግ የሚታይበት ቢሆንም፤ ሁካታዊ…
Read More...

ሕገ መንግሥቱን ማሻሻልና የባህር በር ጥያቄ የተካተቱበት ረቂቅ የፖለቲካ ድርድር አጀንዳ ቀረበ

ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና 16 ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች የፖለቲካ ድርድርና ውይይት ለማድረግ በተስማሙት መሠረት፣ የሕገ መንግሥቱ የተለያዩ አንቀጾችን ከማሻሻል አንስቶ እስከ የባህር በር ጥያቄ የተካተተበት 13 ነጥቦችን የያዘ ረቂቅ አጀንዳ ለውይይት ቀረበ፡፡ የድርድርና የውይይት…
Read More...

የኢንቨስትመንት መንገዶች ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ እያመሩ ነው!

የኢንቨስትመንት መንገዶች ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ እያመሩ ነው!                                                                ዘአማን በላይ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ጎዳናው ምቹ ነው። አይጎረብጥም። እንደ ልብ ያንሸራሽራል። የታጠረ መንገድም የለውም።…
Read More...

መወያየት መልካም ነው

መወያየት መልካም ነው ለመምህር ሓጎስ ኣረጋይ (PhD) የተሰጠ ጥቆማ ተኮላ መኮንን tekolamekonen@yahoo.com በአዲሱ የሰላምታ አሰጣጥ ሰላም ነው? ልበልና ልጀምር። ቃሉን በጣም እወደዋለሁ። አንዳንዶቹ ባለፈው እንዳልኩት እግዚአብሔር…
Read More...

ከአቅም የመነጨ እርግጠኝነት

ከአቅም የመነጨ እርግጠኝነት ብ. ነጋሽ ባለፉት ሁለት ተኩል አስርት ዓመታት ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ በድርቅ ተመትታለች። በ1985/86፣ በ1992/93፣ በ2001/2002 እንዲሁም ባለፈው ዓመትና ዘንድሮ ያጋጠሙት ድርቆች ተጠቃሽ  ናቸው። እነዚህን የባለፉ ሁለት አስርት ዓመታት ድርቆች…
Read More...

ተምችን በህዝባዊ ንቅናቄ

ተምችን በህዝባዊ ንቅናቄ ኢብሳ ነመራ መጽሃፍ ቅዱስ  ተምች ቸነፈር የሚያስከትል የእግዚአብሄር ቁጣ መሆኑን  በተለየዩ መጽሃፍቱ ውስጥ ይጠቅሳል። ኢትዮጵያ ውስጥ ቸነፈር ያስከተለ የተምች ወረርሽኝ ስለመኖሩ የተመዘገበ መረጃ ባላገኝም፣ በተለያዩ አካባቢዎች የተምች ወረርሽኝ በሰብል ላይ…
Read More...

አንድ ሜዳ – አንድ ግብ

የጉዞ ማስታወ ወዳጆቼ! ባለፈው ሳምንት የጉዞ ማስታወሻዬ «በሊማሊሞ ሀዋሳ» ጉዞ በአውቶቡስ ውስጥ የነበረውን ማራኪ ገጽታ ጨምሮ ድንገት በመንገድ ላይ ስላጋጠመን የጎርፍ መጥለቅለቅ ጥቂት እንዳስቃኘኋችሁ ይታወሳል። ለዛሬ ደግሞ ቀጣዩን የመንገድ ቆይታና ሌላውን የሀዋሳ ውሎ እነሆ! ብያለሁ።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy