Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2017

የሌ/ጄኔራል ፃድቃን ሃሳቦች ገብቶኛልም፤ አልገባኝምም

የሌ/ጄኔራል ፃድቃን ሃሳቦች ገብቶኛልም፤ አልገባኝምም! ለገሠ ዋቅጅራ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተለያዩ ግለሰቦችን ሃሳቦች እያንሸራሸረ ነው። እንደ አንድ ለሀገር የዴሞክራሲ ግንባታ የሚተጋ ተቋም፤ ጋዜጣው የሃሳቦች መንሸራሸሪያ መድረክ (forum of…
Read More...

ድርቅን በዘላቂ ልማት

ድርቅን በዘላቂ ልማት ብ. ነጋሽ ድርቅ የሚለውን ቃል ከፊደል ጋር ነው የቆጠርኩት፤ በልጅነቴ የቄስ ትምህርት ቤት እያለሁ። የኔታ ትምህርት ቤት ሀ፣ ሁ . . . ሲያስተምሩኝ ውዬ ወደቤቴ ሰመለስ ዳንቴል ተሸፍኖ የተቀመጠው ሬዲዮ ስለወሎ ድርቅ ያወራል። ሬዲዮው የወሎ ድርቅ፣ የድርቅ…
Read More...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዓላማ ሠላም ማስፈን ነው

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዓላማ ሠላም ማስፈን ነው ኢብሳ ነመራ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመንግስት ስርአትን የሚቃወሙ  እና/ወይም በህዝብ ውክልና ስልጣን ላይ የሚገኘው መንግስት የሚከተለው ልማታዊ ዴሞክራሲ የፖለቲካል ኢኮኖሚ መርህ የሚጎረብጣቸው የውስጥም የውጭም…
Read More...

ታሞ የተነሳ እግዚአብሄርን ረሳ

ታሞ የተነሳ እግዚአብሄርን ረሳ ብ. ነጋሽ ባለፈው ዓመት  ጥሩ ሁኔታ ላይ አልነበረንም ። በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የተቀሰቀሰው  የአደባባይ ተቃውሞዎች በረደ ስንል እያገረሸ፣ አዚያ ነው ሲባል እየተዛመተ በአቀጣጫው እየተስፋፋ አስቸጋሪ ሁኔታ ነበር። አውራ መንገዶች በድንጋይ…
Read More...

በሰጥቶ መቀበል መርህ ተመሩ

በሰጥቶ መቀበል መርህ ተመሩ ኢብሳ ነመራ በመንግስት የስራ ዘመን አቆጣጣር 2009 ሊያበቃ ከአንድ ወር በታች ጊዜ ቀርቶታል። በኢፌዴሪ ህገመንግስት መሰረት የሃገሪቱ ከፍተኛው የስልጣን አካል የሆነው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ2010 የመንግስት ባጀት የማጽደቅ ሂደት ላይ ይገኛል።…
Read More...

የሆሊውድ ኮከቧ አንጀሊና ጆሊ ከቤተሰቦቿ ጋር ኢትዮጵያን ልትጎበኝ ነው

ኢትዮጵያዊት ልጅ ያገኘችበትን ቀን ታከብራለች የሆሊውድ ኮከቧ አንጀሊና ጆሊ ከ12 ዓመታት በፊት ከኢትዮጵያ በማደጎ የወሰደቻትን ዘሃራ ጆሊ ፒትና ሌሎች ልጆቿን በመያዝ ኢትዮጵያን ልትጎበኝ መሆኑን ሆሊውድላይፍ በድረ ገጹ አስፍሯል፡፡ አንጀሊና ጆሊና ከቀድሞ ባለቤቷ ከብራድ ፒት…
Read More...

‹‹ለአክሰስ ሪል ስቴት የማቀርበው የመፍትሔ ሐሳብ ለሌላ ዓላማ ውሎ ነው እንጂ ተግባራዊ ቢደረግ ይኼ ሁሉ ችግር በቀላሉ ይፈታ ነበር››

አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣ የአክሰስ ሪል ስቴት ማኅበር መሥራችና ባለድርሻ አክሰስ ሪል ስቴት በመባል የሚታወቀው የአክሲዮን ማኅበር በ2001 ዓ.ም. ቁጥራቸው 634 በሆነ አባላትና በ34 ሚሊዮን ብር ካፒታል የተቋቋመ ነው፡፡ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አውጥቶ የመኖሪያ ቤቶች ለመገንባት በአዲስ…
Read More...

በስሚንቶ ስር የተደበቀ ሺሻ ተያዘ

በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የአዳማ ቅርንጫፍ ስሚንቶ በጫነ ተሽከርካሪ ተደብቆ ሊያልፍ የነበረ 215 ሺህ ብር ግምት ያለው ሺሻ መያዙን አስታወቀ። የቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ የህግ ማስከበር የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ብርሃኑ ለታ እንደገለፁት የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3-45423 አ.አ…
Read More...

ኢትዮጵያ የባህረ ሰላጤው ሀገራት ውዝግብ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲፈታ ድጋፍ ታደርጋለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ኢትዮጵያ በኳታርና በባህረ ሰላጤው ሀገራት መካከል የተፈጠረው ውዝግብ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲፈታ የበኩሏን ድጋፍ እንደምታደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። ኢትዮጵያ በባህረ ሰላጤው ሀገራት መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ በአንክሮ ስትከታተል መቆየቷን ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
Read More...

የጥልቅ ተሃድሶው ስኬት ለህዳሴው ጉዞ ስምረት ወሳኝ ነው!

የጥልቅ ተሃድሶው ስኬት ለህዳሴው ጉዞ ስምረት ወሳኝ ነው! አባ መላኩ በሁሉም ዘርፍ  በአገራችን  ተጨባጭ ለውጦች እንዲመዘገቡ ኢህአዴግ   የአንበሳውን ድርሻ ወስዷል።  እንደእኔ ኢህአዴግ “እየሰራ የሚማር” “እየተማረም የሚሰራ”  ጠንካራ ፓርቲ ነው።  በዚህ ውጣውደር ውስጥ  …
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy