Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2017

የአዲስ አበባ _ሞያሌ_ናይሮቢ_ሞምባሳ የመንገድ ኮሪደር አካል የሆነው የሞጆ _ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ ፕሮጀክት ኮንትራት አንድ እና ሁለት መንገዶች ግንባታ…

#የበለጸገች_ኢትዮጵያ የሁለተኛው የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ የመንገድ ዘርፍ ልማት መርሀ ግብር ውስጥ የተካተተው የአዲስ አበባ _ሞያሌ_ናይሮቢ_ሞምባሳ የመንገድ ኮሪደር አካል የሆነው የሞጆ _ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ ፕሮጀክት ኮንትራት አንድ እና ሁለት መንገዶች ግንባታ በመፋጠን ላይ…
Read More...

ኢትዮጵያና ግብጽ በሱዳኑ ፕሬዚዳንት ላይ የተጀመረው ምርመራ እንዲቋረጥ የጸጥታው ምክር ቤትን ጠየቁ

የኢትዮጵያ እና የግብጽ ዲፕሎማቶች የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽር ላይ በዘር ማጥፋት ወንጀል ዙሪያ ያቀረበውን ክስ እንዲያቋርጥ የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤትን ጠየቁ፡፡ ለመንግስታቱ ድርጅት የጽጥታው ምክር ቤት ትላንት ዳርፉርን…
Read More...

‘ለሳዑዲ ተመላሾች ተገቢው ድጋፍ ይደረጋል’ ሲባል…

‘ለሳዑዲ ተመላሾች ተገቢው ድጋፍ ይደረጋል’ ሲባል…                                                    ዘአማን በላይ የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ሀገሩ ውስጥ የሚኖሩ ህገ ወጥ የውጭ ዜጎች እንዲወጡ የ90 ቀናት የምህረት አዋጅ በማውጣት የጊዜ ገደብ…
Read More...

ለእናቶችና ሕፃናት ሞት ቅነሳ የሚውል የ150 ሚሊዮን ዶላር ብድር ተገኘ

የጤናውን ዘርፍ መደገፍ የሚያስችል የ150 ሚሊዮን ዶላር ብድር ረቂቅ አዋጅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የቀረበውን የብድር ረቂቅ አዋጅ ተመልክቶ ለዝርዝር እይታ ለበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። የብድር ፕሮግራሙ ቀድሞ…
Read More...

የፌዴራል ስርዓቱን በፅናት እንያዝ

የፌዴራል ስርዓቱን በፅናት እንያዝ! አሜን ተፈሪ የፌደራል ሥርዓቱን ህገ መንግስት ሙሉ በሙሉ ተፈጻሚ በማድረግ ረገድ እንዳንድ ውስንቶች ያሉ ቢሆንም ህገ መንግስቱ የሐገራች፤ የሰላም፣ የልማት እና የዴሞክራሲ መሠረት ሆኖ፤ ሐገራችን በትክክለኛው ጎዳና የምታደርገውን ጉዞ…
Read More...

በጥልቅ አለመታደስ ክህደት ይሆናል

በጥልቅ አለመታደስ ክህደት ይሆናል                                                    አሜን ተፈሪ በያዝነው ዓመት በመገናኛ ብዙሃን በተደጋጋሚ የሚሰማ ቃል ‹‹ተሃድሶ›› ነው፡፡ ቃሉ አዲስ አይደለም፡፡ ሆኖም ዛሬ ‹‹ተሃድሶ›› ሲባል እንደ ትናንቱ…
Read More...

ምርኳችንን እንጠብቅ

ምርኳችንን እንጠብቅ                                                             አሜን ተፈሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ‹‹ልዩ አብሮ የመኖር ችሎታ ወይም ደመ ነፍስ›› ያለው ህዝብ ነው፡፡ ታዲያ ለዘመናት የዘለቀውን የኢትዮጵያ ህዝቦች በሰላም አብሮ…
Read More...

አየር መንገዱ ከሳዑዲ ለሚመለሱ ኢትዮጵያውያን በትኬት ዋጋ ላይ የ50 በመቶ ቅናሽ አደረገ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ባወጣው የምህረት አዋጅ ምክንያት ወደ ሀገራቸው ለሚመለሱ ኢትዮጵያውያን በትኬት ዋጋ ላይ 50 በመቶ ቅናሽ አድርጓል። የምህረት አዋጁ ሊጠናቀቅ 20 ቀናት ብቻ የቀሩት ሲሆን፥ እስካሁን ከ60 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የጉዞ…
Read More...

320 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ሆኖ የተዘጋጀው የፌደራል መንግስት የ2010 ረቂቅ በጀት ለምክር ቤቱ ቀረበ

የኢፌዴሪ የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም ተከስተ የ2010 የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀትን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ አቅርበዋል። ረቂቅ በጀቱም 320 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ሆኖ ነው የተዘጋጀው። ከአጠቃላይ የመደበኛ እና ካፒታል የመንግስት ወጪ በጀት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy