Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2017

አዋጪው የድርቅ መከላከያ!!

 አዋጪው የድርቅ መከላከያ!!                                    ይነበብ ይግለጡ በሀገራችን ለረዥም ዘመናት እየተፈራረቀ ሲከሰት የነበረውን ድርቅ ለመከላከል ለመመከት በሚቻልበት ሁኔታ ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ድርቁ በተለያየ ጊዜያት በሰውም በእንሰሳትም…
Read More...

በሕገወጥ ስደት ተጠቃሚ የለም !!

በሕገወጥ ስደት ተጠቃሚ የለም !!                                                     ይነበብ ይግለጡ በሕገወጥ ስደት ከሀገር መውጣት ዜጎቻችን ብዙ የከፉ ችግሮችን፣ መከራዎችንና ፈተናዎችን እንዲጋፈጡ ከማድረጉም በላይ በዋነኛነት…
Read More...

ውይይቱ !!

ውይይቱ !!                                   ታከለ አለሙ ሰሞኑን በፋና ብሮድካስቲንግና በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አማካኝነት የግንቦት ሃያን ሃያ ስድሰተኛ አመት የድል በአል አስመልክቶ ተዘጋጅቶ ነበር፡፡  የፓናል ውይይት የኢህአዴግና የመንግስት…
Read More...

የኢሳያስ መዘዝ አላባራም!!

 የኢሳያስ መዘዝ አላባራም!!                                        ይነበብ ይግለጡ   ሰሞኑን የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር ጠቅላይ  ኤታ ማዦር ሹም የነበሩት  ሌተና ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ የኤርትራ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ ዘላቂ የሆነ…
Read More...

ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ሕገ መንግስት

ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ሕገ መንግስት                                                          ታዬ ከበደ መንግስት ድህነትንና ኋላቀርነትን በመዋጋት ህዝቡ በየደረጃው ተጠቃሚ የሚሆነበትን ፈጣን ልማትና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታውን እውን…
Read More...

የባቡር መሰረተ ልማትና አገራዊ ጠቀሜታው

የባቡር መሰረተ ልማትና አገራዊ ጠቀሜታው                                                        ታዬ ከበደ ሀገራችን ዘላቂ ልማትን ለማምጣትና በምጣኔ ሃብት መስክ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ መሆን የሚያስችላትን ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በማከናወን ላይ…
Read More...

የሰላም መሰረት የሆነው የህዝቦች ስርዓት

የሰላም መሰረት የሆነው የህዝቦች ስርዓት                                                  ታዬ ከበደ የትናንቷ ኢትዮጵያ ለብሔሮቿ፣ ብሔረሰቦቿና ህዝቦቿ የሰቆቃ ምድር ነበረች፡፡ ዜጎች ኑሯቸውን በቅጡ እንዳይገፉ የተቸገሩበት፣ ተስፋቸው ተሟጥጦ ግራ…
Read More...

ሜጋ ፕሮጀክቶቻችን

ሜጋ ፕሮጀክቶቻችን                                                        ታዬ ከበደ የኢትዮጵያ ህዝብ ‘ድህነት አሻፈረኝ’ ብሎ የተነሳ ነው። ህዝቡ አስከፊዎቹን ቀደምት ስርዓቶች አሽቀንጥሮ ከአስወገዳቸው በኋላ፤ በሀገሪቱ የነበረው መጠነ ሰፊ ችግር…
Read More...

የትምህርቱ ዘርፍ ጉዟችን

የትምህርቱ ዘርፍ ጉዟችን                                                ደስታ ኃይሉ መንግስት ድህነትን እንደ ዋነኛ ጠላት ቆጥሮ መንቀሳቀስ ጀምሮ በልማት የታጀቡ ተከታታይ ውጤቶችን ማስመዝገብ ከቻለ 15 ዓመታትን አስቆጠረ። ይሁንና መንግስት ልማትን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy