Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2017

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አመኔታ የጣለባት አገር!

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አመኔታ የጣለባት አገር! ዳዊት ምትኩ ሀገራችን የምስራቅ አፍሪካ አገራት ሰላም እንዲረጋጋ እንዲሁም የአፍሪካ ህብረት ለሚያቀርባቸው ማናቸውም የሰላም ማስከበር ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ በመስጠት፣ በአሁኑ ወቅትም የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና ለዓለም ሰላም…
Read More...

ኢትዮጵያ የትኛውንም አገር የመጉዳት ፍላጎት የላትም!

ኢትዮጵያ የትኛውንም አገር የመጉዳት ፍላጎት የላትም!                   ዳዊት ምትኩ ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴው ግድብ በማደግ ላይ ያለችውን አገራችንን የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦትን ከማስፋፋት ባሻገር፤ የተፋሰሱን አገራት ጥቅም የሚያስከብር ነው። ከግድቡ አገራቱ እንዲጠቀሙ…
Read More...

የዘንድሮ የሓጂ ጉዞ ታሪካዊ የኣል ነጃሺ መስጂድ በመጎብኝት ይሆናል

የዘንድሮ የሓጂ ጉዞ ታሪካዊ የኣል ነጃሺ መስጂድ በመጎብኝት ይሆናል ከያዝነው አመት ጀምሮ ወደ  መካ የምደረግ ሃይማኖታዊ የሓጂ ጉዞ ታሪካዊ የኣል ነጃሺ መስጂድ በመጎብኝት ይሆናል። በያዝነው አመት ከነሃሴ 01/2009 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ኣስር ቀናት በሚደረገው የሓጂ ጉዞ፤ የሃይማኖቱ…
Read More...

የመድብለ ፓርቲ ስርዓት በውይይት ይጎለብታል!

የመድብለ ፓርቲ ስርዓት በውይይት ይጎለብታል!                               ታዬ ከበደ 17 የሚሆኑ የሀገራችን የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተወያዩና እየተደራደሩ ነው። ሰሞኑን በተወያዩት ለ13ኛ ዙር የመደራደሪያ አጀንዳዎችንም መርጠዋል። ይህን መሰሉ ውይይትና ድርድር…
Read More...

አሁንም ህገ ወጥ ስደትን እንታገል!

አሁንም ህገ ወጥ ስደትን እንታገል!                                                        ታዬ ከበደ በዴሞክራሲያዊ ሀገር ውስጥ የዜጎች የመንቀሳቀስ መብት የተከበረ ነው። የማይሰደድ ህዝብ የለም። ስደት ገፅታው ፈርጀ ብዙ ቢሆንም ህጋዊ ሊሆን…
Read More...

ባለ ተስፋዋ አገር!

ባለ ተስፋዋ አገር!                                                       ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ በህገ መንግስት የምትመራ ሀገር በመሆኗ መፃዒ ተስፋዋ የተመሰረተው በህገ መንግስቱ ላይ በተቀመጡት ግቦች አማካኝነት ነው። ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ አገራዊ…
Read More...

መታደስ የአንድ ወቅት ስራ አይደለም!

መታደስ የአንድ ወቅት ስራ አይደለም!                                   ታዬ ከበደ የተሃድሶ ወይም የህዳሴ ተግባር በአንድ ወቅት ተጀምሮ በዚያው የሚጠናቀቅ አይደለም። በተለይም ጉዳዩ ጥልቅ ተሃድሶ በሚሆንበት ወቅት ክንዋኔውን በአጭር ጊዜ ለመለካት የሚያስቸግር…
Read More...

የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲፈቱ…

የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲፈቱ…                                                  ደስታ ኃይሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ ጠያቂ ህብረተሰብ ተፈጥሯል። ይህ ህብረተሰብ መብትና ግዴታውን በሚገባ እየተገነዘበ መጥቷል። እናም ይህን ግንዛቤ ያጎለበተው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy