Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2017

ድርቁን ለመቋቋም የሚደረገው ጥረት

ድርቁን ለመቋቋም የሚደረገው ጥረት                                       ሰለሞን ሽፈራው ሰሞኑን ከወደ ባህር ማዶ በድርቅ ምክንያት ለምግብ እጥረት ስለተጋለጡ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ጉዳይ የሚያወሳ ዜና ነበር፡፡ በቢቢሲ እንደተዘገበ የተነገረለት ሰሞነኛ ዜና…
Read More...

አብረን እንልማ ወይስ አብረን እንቆርቁዝ?

ግብር ዕዳ አይደለም፣ የሥራ አደራ መስጠት እንጂ ኢብሳ ነመራ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን  በያዝነው ዓመት የነጋዴዎች የእለት ገቢ ግምት ጥናት አካሂዷል። የእለት ገቢ ግምት ጥናቱ ዓላማ ነጋዴዎች ከገቢያቸው ጋር የተመጣጠነ ግብር እንዲከፍሉ ማድረግ የሚያስችል ተጨባጭና…
Read More...

አብረን እንልማ ወይስ አብረን እንቆርቁዝ?

አብረን እንልማ ወይስ አብረን እንቆርቁዝ? ብ. ነጋሽ ሰሞኑን የናይል ተፋሰስ ሃገራት መሪዎች በኡጋንዳ ኢንቴቤ ተሰባሰበው ነበር። የስብሰባው ባለቤት ናይል ኢኒሼቲቭ የተሰኘው የተፋሰሱ ሃገራት የመሰረቱት ተቋም ነው። በዚህ ስብሰባ ሃገራቱ በተፋሰሱ ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ላይ እንደመከሩ…
Read More...

ሰማዕታት የተሰውለትን ዓላማ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ

በአገሪቷ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲገነባና ኢኮኖሚያዊ እድገት እንዲመዘገብ ሰማዕታት ታግለው የተሰዉለትን ዓላማ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ። በአዲስ አበባ የሚገኙ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች በ17ቱ የትግል ዓመታት ወቅት የተሰዉትን ሰማዕታትና በሓውዜን በግፍ የተጨፈጨፉ ዜጎች…
Read More...

ፓርቲዎቹ የመደራደሪያ አጀንዳዎቻቸውን የማጽደቅ ተግባር አጠናቀቁ

አገርአቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከኢህአዴግ ጋር ለመደራደሪያነት ያዘጋጇቸውን አጀንዳዎች የማጽደቅ ተግባር አጠናቀቁ፡፡ የዛሬው ውይይት ቀደም ባሉት ውይይቶች ኢህአዴግ ያልተቀበላቸውን አጀንዳዎች እንዲቀበል ለማሳመን ታቅዶ የተካሄደም ነው፡፡ ኢህአዴግ በአጠቃላይ ለመደራደሪያነት ከተዘጋጁት…
Read More...

ድርድር በስልጣንና በችሎታ የተገደበ ነው

ድርድር በስልጣንና በችሎታ የተገደበ ነው ብ. ነጋሽ በሃገር አቀፍ ደረጃ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ጋር ወደድርድር ለመግባት አጀንዳዎችን በማጽደቅ ላይ ይገኛሉ። እስከአሁን በተደረጉ አጀንዳ የማጽደቅ ውይይቶች፣ አምስት የድርድር አጀንዳዎች ጸድቀዋል።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy