Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2017

የትግራይ ክልል ለ1 ሺህ 421 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለ1 ሺህ 421 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ። ክልሉ ለህግ ታራሚዎቹ ይቅርታ ያደረገው፥ በክልሉ እየተከበረ ያለውን 29ኛ ዓመት የትግራይ ሰማዕታት ቀን ምክንያት በማድረግ ነው፡፡ የክልሉ የማረሚያ ቤቶች ፅህፈት ቤት ኃላፊ ኮማንደር ወልዳይ አብርሃ…
Read More...

  ስደት ዘላቂ መፍትሄ ሆኖ አያውቅም

  ስደት ዘላቂ መፍትሄ ሆኖ አያውቅም                         ሰለሞን ሽፈራው ሀገራችን ሌሎች የዓለም ህዝቦች በተለያዩ ታሪካዊ ምክንያት እየተሰደዱ የሚመጡባት እንጂ ዜጎቿ የሚሰደዱባት ሀገር እንዳልነበረች የሚያመለክቱ መዛግብት ጥቂት አይደሉም፡፡ በተለይም ከሚከተሉት…
Read More...

የተፋሰሱ አገራት ህዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነት

የተፋሰሱ አገራት ህዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ፕሮጀክት ስሜነህ ከኤስያ “ሜኮንግ” የተባለውን ወንዝ ታይላንድና ላኦስ የሚባሉ ሀገራት በጋራ ይጠቀሙበታል:: ታይላንድ ለኃይል ማመንጫ ግንባታ የሚውለውን ገንዘብ ለመደገፍ፣ ላኦስ ደግሞ…
Read More...

የውጭ ኢንቨስትመንት ማእከል

የውጭ ኢንቨስትመንት ማእከል ዮናስ ኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች መሰማራት ለሚፈልጉ ባለኃብቶች አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረጓን ተያይዛዋለች። ይህንኑ ተከትሎ ታዲያ ግዙፍ ኢኮኖሚ ከገነቡና ይልቁንም ወሳኝ በሆነው የቴክኖሎጂ ዘርፍ ከአለማችን ሃገራት ቁንጮው ላይ…
Read More...

ስደትና ተመላሾች

ስደትና ተመላሾች                                                          ይነበብ ይግለጡ ሳኡዲ አረቢያ በሕገወጥ መንገድ የገቡ ሰዎች ከሀገሬ ይውጡ ብላ አዋጅ ካስነገረች እነሆ ቀናቱ ተገባደው ሊያልቁ አስራ አንድ ቀናት ብቻ ቀሩ፡፡ የኢትዮጵያ…
Read More...

ተምሳሌት ይሁን

ተምሳሌት ይሁን                                       ይነበብ ይግለጡ ብዙ ሀገራዊ ራእዮች አሉን፡፡ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ብቻ ሳይሆን በአለም አቀፍ ደረጃም ፈጣንና ስር ነቀል የኢኮኖሚ ለውጥና እምርታ በማምጣት ላይ ያለች ታላቅ ተስፋን የሰነቀች አብዛኛውን ማሳካት…
Read More...

ወጣቶች ተደራጅታችሁ ስሩ   

ወጣቶች ተደራጅታችሁ ስሩ                                    ይነበብ ይግለጡ ወጣቱ ተሰባስቦ ተደራጅቶ በሰራ ቁጥር ብዙ አይነት ሀገራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን የልማትና የእድገት ስራዎችን ለመከወን ይችላል፡፡ውጤታማም ይሆናል፡፡በተናጠል የሚሰሩ ስራዎች በብዙ መልኩ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy