Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2017

ፕሮጀክቱ የሁላችንንም ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ያረጋግጣል!

ፕሮጀክቱ የሁላችንንም ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ያረጋግጣል!                                                        ደስታ ኃይሉ የኢፌዴሪ መንግስት የህዳሴውን ግድብ ፕሮጀክት ሲያቅድ ጀምሮ ያራምደው የነበረው “በተፋሰሱ አገራት መካከል ፍትሐዊ የሃብት…
Read More...

የገፅታ ግንባታ ስራችን ውጤቶች

የገፅታ ግንባታ ስራችን ውጤቶች                                                           ደስታ ኃይሉ በኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ ያላሰለሰ ጥረት ጠንካራና ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት እየተመዘገበ ከመሆኑም በተጨማሪ ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ የፖለቲካና…
Read More...

አሁንም ጊዜው አልረፈደም!

አሁንም ጊዜው አልረፈደም!                                                             ደስታ ኃይሉ የሳዑዲ መንግስት ያስቀመጠው የሶስት ወራት የጊዜ ገደብ ሳይጠናቀቅ መንግስት በርካታ ተግባሪችን ከውኗል። መንግስት የጊዜ ገደቡ ካለቀ በዜጎቹ ላይ…
Read More...

ምሩቃኑ ስራ ፈጣሪዎች እንጂ ጠባቂዎች እንዳይሆኑ…

ምሩቃኑ ስራ ፈጣሪዎች እንጂ ጠባቂዎች እንዳይሆኑ…                                                      ደስታ ኃይሉ ሀገራችን ወደ 100 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ እንዳላት ይገመታል። ከዚህ ህዝብ ውስጥ አንድ ሶስተኛው የሚጠጋው በትምህርት ገበታ ላይ…
Read More...

የኢንቨስትመንት ምቹ ሀገር

የኢንቨስትመንት ምቹ ሀገር ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ፍሰት ሰንሰለት ውስጥ ትገኛለች። ለዚህ ሁኔታ መፈጠር ዋነኛው ምክንያት የኢፌዴሪ መንግስት በሀገራችን የተፋጠነ ልማት ለማምጣት የሚያስችል ትክክለኛ ፖሊሲና ስትራቴጂ ከመንደፉም ባሻገር፤ በተግባር መተርጎም መቻሉም ነው፡፡…
Read More...

የህግ የበላይነትና የህብረተሰቡ የነቃ ተሳትፎ

የህግ የበላይነትና የህብረተሰቡ የነቃ ተሳትፎ ዳዊት ምትኩ በማንኛውም ሀገር ውስጥ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚታወጀው፤ ሀገሪቱ የሚያጋጥማትን በወቅቱ የሚያጋጥማትን ችግሮች ፈጣን መፍትሔ ለመስጠት እንዲቻል በማሰብ ነው። በስራ ላይ ያሉት መደበኛ አሰራሮች የተፈጠረውን ችግር መቋቋም…
Read More...

ከልማት እንጂ አሉባልታ የሚገኝ ጥቅም የለም!

ከልማት እንጂ አሉባልታ የሚገኝ ጥቅም የለም! ዳዊት ምትኩ ፅንፈኛው ሚዲያ የዚህን ሀገር ሰላም ለማወክ ያላስወራው አሉባልታ የለም። ሰላማችንን ለማወክና የጀመርነውን ዕድገት ለማቀጨጭ ያልቧጠጠው ነገር የለም። በተለይም ወጣቱን ወዳልተፈለገ መንገድ ለመምራት ያከናወናቸው ፀረ-ሰላም…
Read More...

ስደትና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ

ስደትና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ዳዊት ምትኩ የሳዑዲ መንግስት ያስቀመጠው የምህረት ጊዜው ከማለቁ በፊት ዜጎች ወደ ሀገራቸው ያለ አንዳች እንግልትና ባዶ እጃቸውን እንዳይመለሱ ለማድረግ መንግስት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኩል ኮማንድ ፖስት አቋቁሞ እየሰራ ነው። በዚህም ዜጎች በቀላሉ…
Read More...

ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም የሚያስችላትን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመች

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። በዘጠነኛው አለም አቀፍ አቶሚክ አውደ ርዕይ ላይ የተፈረመው ስምምነት፥ ሃገራቱን የአቶሚክ ሃይልን ለሰላማዊ አላማዎች መጠቀም በሚያስችላቸው የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ እንዲሰሩ…
Read More...

ፍትሐዊ የሐብት ክፍፍልን የሚያረጋግጥ በጀት

ፍትሐዊ የሐብት ክፍፍልን የሚያረጋግጥ በጀት                                                   ቶሎሳ ኡርጌሳ የኢፌዴሪ መንግስት ሰሞኑን ለ2010 የበጀት ዓመት ከ320 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አፅድቋል። በጀቱ ከ2009 ዓ.ም ጋር ሲነፃፀር የ46 ነጥብ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy