Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2017

የውጭ ፖሊሲያችን ለጎረቤቶቻችን መድን ሆኗል!

የውጭ ፖሊሲያችን ለጎረቤቶቻችን መድን ሆኗል!                                                                    ቶሎሳ ኡርጌሳ ሀገራችን በአሁኑ ወቅት ከሰባት መቶ ሺህ በላይ የጎረቤት ሀገራት ስደተኞችን ተቀብላ እያስተናገደች ነው። ኢትዮጵያ…
Read More...

የሳዑዲ ዓረቢያ የውጡልኝ አዋጅ እና ስደት

በሳዑዲ አረቢያ የወጣውን የምህረት አዋጅ ተከትሎ እስከ መጨረሻው ቀን ድረስ 500ሺ ኢትዮጵያዊ ተመላሾች ይኖራሉ ተብሎ ተጠብቋል፡፡ ሆኖም ከተሰጠው ሦስት ወር የጊዜ ገደብ ውስጥ የአንድ ሳምንት ጊዜ ብቻ ቢቀርም ወደ ኢትዮጵያ የገቡት ሰዎች ከ30 ሺ በታች ናቸው፡፡ ወደ አገራቸው ለመግባት…
Read More...

ልዩነት ሊቀነቀን የሚችለው አገር…

ልዩነት ሊቀነቀን የሚችለው አገር…   ወንድይራድ ኃብተየስ አሰዋን  ግድብ  ለግብጻዊያን  ከሚያስገኘው የኢኮኖሚ ፋይዳነት  ባሻገር  የአንድነታቸው ማስተሳሰሪያ እና የአገራቸው ህልውና  አድርገው  ይቆጥሩታል።   ለእኛም   ለኢትዮጵያዊያኖች የታላቁ  ህዳሴው ግድብ  ከኤኮኖሚያዊ…
Read More...

ጥያቄ ውስጥ የገባው የመሬት ባለቤትነት መብት F

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በከተሞች የመሬት ሊዝ ሽያጭ ዋጋ ማሻቀቡ እየተገለፀ ነው፡፡ ይህም መሬት በውስን ሰዎች እጅ ውስጥ ገብቶ ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል እንዳይኖር ያደርጋል የሚል ስጋት ፈጥሯል፡፡ በተጨማሪ መሬት የመንግሥት ነው በሚል በገጠርም ሆነ በከተማ ዜጎች ከኖሩበት አካባቢ እየተነሱ ነው…
Read More...

ቦርዱ አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያሰራጩት ወሬ የተሳሳተ መሆኑን አስታወቀ

አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች «በአገሪቱ ህጋዊ እውቅና አግኝተው እየተንቀሳቀሱ ያሉ ፓርቲዎች ቁጥር 10 ብቻ ናቸው» በሚል እያሰራጩት ያለው ወሬ ፍፁም የተሳሳተ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና በተለይ ለጋዜጣው ሪፖርተር…
Read More...

ለኢትዮጵያ በተደራጀ መንገድ ድጋፍ እናበረክታለን- ዲያስፖራው

ለኢትዮጵያ በተደራጀ መንገድ ድጋፍ እንደሚያበረክቱ በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገለፁ᎓᎓ ከሃያ የተለያዩ ግዛቶች የተውጣጡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን  የህዳሴው ምክር ቤት ተወካዮቸ  ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ በተዘጋጀው የምክክር…
Read More...

ለህዳሴያችን ጉዞ ሥምረት የጋራ ጥረት

ለህዳሴያችን ጉዞ ሥምረት የጋራ ጥረት አባ መላኩ ህዝብን የሚያማርሩ የመልካም አስተዳዳር ችግሮችን ማስወገድ ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም። የመልካም አስተዳደር መጓደል ለበርካታ ችግሮች መፈልፈል ምክንያት ይሆናል። ጥቂቶቹን እንጥቀስ። የመልካም አስተዳደር መጓደል…
Read More...

ብቃትና ምርቃት

ብቃትና ምርቃት ብ. ነጋሽ ምርቃት መልካም ምኞት ነው። ከምኞትም ይዘላል። ምርቃት ምሉዕ በኩለሄ ፈጣሪ ምኞትን እንዲሞላ መማለድም ነው። የቅዱሳን፣ የአዋቂዎች (አዛውንት)፣ የወላጆች ምርቃት እንደስጦታ የሚቆጠረው ለዚህ ነው። ልጆች ይመረቃሉ፤ እንዲያድጉ። ሰዎች የኑሮ እርከኖችን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy