በሙስና የተጠረጠሩ የመንግሥት የስራ ሃላፊዎች፣ ነጋዴዎችና ደላሎች ቁጥር 45 ደረሰ
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ደላሎችና ነጋዴዎች ቁጥር 45 ደርሷል።
በዛሬው እለት ከሰዓት በኋላ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የወንጀል ችሎት በጽህፈት ቤት የቀረቡ ተጠርጣሪዎች ከአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት…
Read More...
Read More...