Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ዓርብ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ።

0 1,488

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

ምክር ቤቱ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ዓርብ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ።

ምክር ቤቱ በዕለቱ ከረፋዱ 3 ሰዓት ጀምሮ አስቸኳይ ስብሰባውን እንደሚያደርግ ምክር ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የላከው መግለጫ ያመለክታል።

በአስቸኳይ ስብሰባውም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ይራዘም አይራዘም በሚለው ጉዳይ ላይ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።

ምክር ቤቱ ባለፈው መጋቢት 21 ቀን 2009 ዓ.ም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለተጨማሪ አራት ወራት ማራዘሙ ይታወሳል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy