Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2017

 ሕጻናት እና  ትምህርት በኢትዮ-ሶማሌ

              ሕጻናት እና  ትምህርት በኢትዮ-ሶማሌ ትምህርት የአንድን ሰው ሁለንተናዊ ሕይወት ለመገንባት ከሚያስፈልጉ መሠረታዊ ነገሮች  አንዱ ነው፡፡ በመሆኑም ተተኪውን ትውልድ ቅርጽ ለማስያዝ፣ ጠንካራ እና ጤናማ ማኅበረሰብ ለመገንባት ዓይነተኛ ሚና አለው። ስለዚህ…
Read More...

በግብርናው ዘርፍ  የተገኘው ስኬት በኢንዱስትሪውም ይደገማል!

በግብርናው ዘርፍ  የተገኘው ስኬት በኢንዱስትሪውም ይደገማል! ወንድይራድ ኃብተየስ አገራችን ባለፉት አስራ አራት ዓመታት ፈጣንና ተከታታይነት ያለው ባለሁለት አሃዝ  የኤኮኖሚ ዕድገት ማስመዝገብ የቻለችው በግብርናው ዘርፍ በተመዘገበው  ለውጥ ሳቢያ እንደሆነ በዕርግጠኝነት መናገር…
Read More...

የመልካም አስተዳደር ተግባሮች በሁሉም ዘርፎች ይጠናከሩ!

የመልካም አስተዳደር ተግባሮች በሁሉም ዘርፎች ይጠናከሩ!                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ መልካም አስተዳደርን በአንድ ጀንበር ለማስፈፀም መሞከር፤ “ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል” እንደሚባለው የአንድ ጊዜ…
Read More...

በኢንዱስትሪ ፓርኮች እየደመቀች ያለች ሀገር

በኢንዱስትሪ ፓርኮች እየደመቀች ያለች ሀገር                                                      ዘአማን በላይ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት በፍጥነት እያደገ ነው። በምስራቅ አፍሪካ ትልቁ ምጣኔ ሃብታዊ ኃይል እንደሚሆን የተለያዩ ዓለም አቀፍ የመገናኛ…
Read More...

ድርቅ እና ኪራይ ሰብሳቢነት

ድርቅ እና ኪራይ ሰብሳቢነት ኢዛና ዘመንፈስ ኪራይ ሰብሳቢነትን መሰረት ያደረገ የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ቅኝት ጎልቶ በሚስተዋልበት ሀገር ውስጥ ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል ይኖራል ተብሎ አይጠበቅም፡፡ ይህ ሊሆን የሚችለውም ደግሞ መንግስት ስለፈለገ አይደለም፡፡ ይልቅስ የኪራይ…
Read More...

መንግስት ለኦሮሞ ህዝብ የገባውን ቃል አክብሯል!

መንግስት ለኦሮሞ ህዝብ የገባውን ቃል አክብሯል! ሰለሞን ሽፈራው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግስት፤ የአፍሪካ ህብረትና እንዲሁም ደግሞ፣ የሌሎች ዓለም አቀፋዊ ተቋማት መቀመጫ የሆነችው መዲናችን አዲስ አበባ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል ውስጥ እንደ ምትገኝ ይታወቃል፡፡ ከዚሁ የማይካድ ነባራዊ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy