Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2017

የአርብቶ እና ከፊል አርብቶ አደር ህይወት እንዲለወጥ ዛሬም

የአርብቶ እና ከፊል አርብቶ አደር ህይወት እንዲለወጥ ዛሬም… አባ መላኩ ኢትዮጵያ ልማትን ማረጋገጥ የህልውና ጉዳይ ነው በሚል ርብርብ ከጀመረች 26 ዓመታት ተቆጥሯል። ይህንን እውን ለማድረግ ደግሞ በመላ አገሪቱ ዘርፈ ብዙ የልማት ግንባታ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ…
Read More...

ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ አፍሪካዊ አቋሞች የተሰጠ እውቅና

ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ አፍሪካዊ አቋሞች የተሰጠ እውቅና                                                         ዘአማን በላይ የአፍሪካ ህብረት ግማሽ ክፍለ ዘመንን የተሻገረ ተቋም ነው። በዚህ የጎልማሳነት ዘመኑ ከምስረታው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት…
Read More...

ድንበር ተሻጋራው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፋይዳ ስሜነህ አንድ የልማት ስራ ሲታቀድ፣ በልማድ ወይም እንደ ሀገሩ ህግ በግዳጅ፣ በፍጥረትና በተፈጥሮ ላይ በቀጥታ ወይም በተዘዋሪ መንገድ ስለሚያመጣው ተጽዕኖ “ስለአካባቢው ፍጥረት ተጽዕኖ…
Read More...

“ኢትዮዽያ  በአቢይ ምርቶች የመጨረሻ ጥግ የደረሰች ሃገር”

“ኢትዮዽያ  በአቢይ ምርቶች የመጨረሻ ጥግ የደረሰች ሃገር” ስሜነህ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በፍጥነት በማደግ ላይ እንደሚገኝ እና በቀጠናው ትልቁ ምጣኔ ሀብታዊ ኃይል እንደሚሆን Deutsche Welle በድረገጹ ባስነበበው ትንታኔ አስታውቋል። “ኢትዮጵያ ኬንያን የበለጠችበት ምክንያት…
Read More...

የመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ በዛሬው እለት ተመረቀ።

#የበለጸገች_ኢትዮጵያ የመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ በዛሬው እለት ተመረቀ። በመቐለ ከተማ የተገነባው የመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያምን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች እና የክልሉ አመራሮች በተገኙበት በዛሬው እለት ተመረቀ።…
Read More...

እውን ለአፍሪካዊያን እንደ ኢትዮጵያ የታገለ ማነው?

እውን ለአፍሪካዊያን እንደ ኢትዮጵያ የታገለ ማነው?                                               ቶሎሳ ኡርጌሳ ለዛሬው የፓን የአፍሪካ ህብረት እውን መሆን መነሻው የ“ፓን አፍሪካኒዝንም” እንቅስቃሴ ነው። ከአስከፊው የቅኝ አገዛዝ መንጋጋ ለመጀመሪያ ጊዜ…
Read More...

የኢትዮጵያ ሚና፤ ከአ.አ.ድ እስከ አፍሪካ ህብረት

የኢትዮጵያ ሚና፤ ከአ.አ.ድ እስከ አፍሪካ ህብረት ብ. ነጋሽ የአፍሪካ ህብረት 29ኛ መደበኛ የመሪዎች ስብሰባ በቅርቡ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። 29ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ አጀንዳዎች፤ የህብረቱን መዋቅር ማሻሻልን፣ የአፍሪካ ሰላምና መረጋጋትን፣ እንዲሁም የአፍሪካ…
Read More...

የአንጎላ ጥንታዊ ከተማ ሜባንዛ ኮንጎ የአለም ቅርስ መዳረሻ ሆና ተመዘገበች

የአንጎላ ጥንታዊ ከተማ ሜባንዛ ኮንጎ የአለም ቅርስ መዳረሻ ሆና ተመዘገበች የአንጎላዋ ከተማ ሜባንዛ ኮንጎ የኮንጎ ኪንግደም የፖለቲካና መንፈሳዊ መዳረሻ በመሆን አገልግላለች፤ ይህም በደቡብ አፍሪካ ከ14-19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከነበሩ ትላልቅ መንግስታት አንዷ ነበረች፡፡ በዚህ ታሪካዊ…
Read More...

  ወንዝ ለወንዝ መቀደስ ያረፈ ሰይጣንን መቅቀስ !!!!

     ወንዝ ለወንዝ መቀደስ ያረፈ ሰይጣንን መቅቀስ !!!!     ይድረስ ሁለቱን ለማጋጨት ለምትጥሩ  ወንድሞቻችን                      ልብ በሉ !!!            ክፍሉ ከጎንደር በፌዴራል የመንግስት መዋቅር ስራዓት ውስጥ ዋና ከተማ ለመምረጥ ትኩረት…
Read More...

የኦሮሚያ ልዩ ጥቅምና የፊንፊኔ ህገ መንግሥታዊነት

የኦሮሚያ ልዩ ጥቅምና የፊንፊኔ ህገ መንግሥታዊነት ኢብሳ ነመራ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2009 በጀት ዓመት የስራ ዘመኑን አብቅቶ ሰኔ 30፣ 2009 ዓ/ም ለእረፍት ተበትኗል። በእለቱ የ2010ን በጀት አጽድቋል። በ2009 ዓ/ም የስራ ዘመኑ ያጸድቀዋል ተብሎ ተገልጾ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy