Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2017

የፍላጎት ናዳው እጅግ በርክቷል

የፍላጎት ናዳው እጅግ በርክቷል አባ መላኩ ሁሉንም የመልካም አስተዳደር ችግሮች ዕለቱን መቅረፍ ባይቻልም በተሃድሶ ወቅት የተለዩ አንዳንድ ጥያቄዎች ምላሽ በማግኘት ላይ ናቸው።  የመልካም አስተዳዳር ችግሮችን አሰራር በመዘርጋት መቀነስ  ይቻላል።  ይህ አሰራርም…
Read More...

ህብረቱ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሶስት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የ60 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን በኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ እና ኬንያ ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ 60 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉን ይፋ አደረገ። ህብረቱ ዛሬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ ተጨማሪ ድጋፉ የአውሮፓ ህብረት በዚህ አመት በምስራቅ አፍሪካ ለሰብአዊ ድጋፍ ያደረገውን…
Read More...

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ከ12 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ለ2010 ዓመት የቀረበውን 12 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር በጀት በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ። ከጸደቀው በጀት 56 ነጥብ 6 በመቶ ለድህነት ቅነሳና ዘላቂ ልማት ማስፈጸሚያ እንደሚውል ተነግሯል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያናገራቸው የምክር ቤቱ አባላት የጸደቀው…
Read More...

972 የ60/40 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ቅዳሜ ይወጣል

972 የ60/40 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ቅዳሜ ይወጣል እጣው የሚወጣው ለ972 ቤቶች፣ 320 የንግድ ቤቶች  ሲሆን  በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ቤቶቹ ለባለ እድሎች ይተላለፋሉ ተብሏል፡፡ በ40/60 የቤቶች መርሀ ግብር 140 ሺህ ሰዎች እየቆጠቡ ሲሆን በእጣ ውስጥ እንዲካተቱ የተመረጡት…
Read More...

ዜጎችን ከአደጋ የመታደግ መንግስታዊ ተግባር

ዜጎችን ከአደጋ የመታደግ መንግስታዊ ተግባር ዳዊት ምትኩ ከዛሬ ሶስት ዓመት በፊት መንግስት በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሳዑዲ የገቡትን ዜጎች ከዚያች ሀገር ለማስወጣት ብርቱ ጥረት አድርጓል። በዚያን ወቅት በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ የገቡ ዜጎችን ለመመለስ መንግስት ከ50…
Read More...

የወጣቶች ተጠቃሚነት ይበልጥ ይጎልብት!

የወጣቶች ተጠቃሚነት ይበልጥ ይጎልብት!                                                              ደስታ ኃይሉ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላለዊ መንግስት የወጣቶች ተጠቃሚነትን ለማጎልበት ከባለሃብቶች ጋር በመነጋገር ወጣቶቹ ግብዓት አቅራቢዎች…
Read More...

የወጣቱና የባለ ሃብቱ ትስስር— ለአገራዊ ዕድገት

የወጣቱና የባለ ሃብቱ ትስስር— ለአገራዊ ዕድገት                                                           ታዬ ከበደ በሀገራችን እየተካሄደ ባለው ኢንቨስትመንት ስራ ውስጥ ባለ ሃብቱ የበኩሉን ሚና እየተጫወተ ነው። ባለ ሃብቱ ወጣቱ የልማቱ አካል…
Read More...

ዛሬም ፅንፈኝነትን መታገል የግድ ይላል!

ዛሬም ፅንፈኝነትን መታገል የግድ ይላል!                                                       ታዬ ከበደ ፅንፈኞች ሁከት አምላኪዎች ናቸው። ሁከት አምላኪዎች ምናልባትም በፖለቲካው መስክ የከሰሩ፣ አክራሪ ሃይማኖተኞች አሊያም የሀገራችንን ልማት ለማየት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy