Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2017

ድርድሩ የሚያካሄደው ዴሞክራሲን ለማጎልበት ነው!

ድርድሩ የሚያካሄደው ዴሞክራሲን ለማጎልበት ነው!                                                        ደስታ ኃይሉ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ከተቃዋሚ ፓርተዎች ጋር እያካሄደ ያለው ድርድር በሀገራችን ውስጥ እየተከናወነ ያለው የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ…
Read More...

ኢንቨስትመንታችን እንዳይደናቀፍ ጥንቃቄ ይደረግ!

ኢንቨስትመንታችን እንዳይደናቀፍ ጥንቃቄ ይደረግ! ዳዊት ምትኩ አገራችን  በአፍሪካ አንቨስትመንትን በመሳብ ቀዳሚ እየሆነች ነው። በሀገር ውስጥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባለሃብቶች ለተቋቋሙ ኢንዱስትሪዎችን ወጣቶች ተደራጅተው ግብዓት እንዲያቀርቡ የተደረገው ጥረት ፍሬ ማፍራት ጀምሯል።…
Read More...

ኢንዱስትሪ ፓርኮችና ሁለተኛው የልማት ዕቅድ

ኢንዱስትሪ ፓርኮችና ሁለተኛው የልማት ዕቅድ ዳዊት ምትኩ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው የኢትዮጵያ መገለጫ እየሆነ ነው። የውጭ ባለሃብቶችን ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት እየሳበ ነው። መንግስትም የውጭ ባለሃብቶች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው ራሳቸውን ጠቅመው የሀገሪቱንም ኢኮኖሚ እንዲሳድጉ ምቹ…
Read More...

ኢትዮጵያና ሰርቶ የመለወጥ ምህዳሯ

ኢትዮጵያና ሰርቶ የመለወጥ ምህዳሯ                                                     ደስታ ኃይሉ የኢትዮጵያ የስራ ምህዳር እየተለወጠ ነው። መስራት የቻለ ሁሉ ህይወቱን መምራት ይችላል። በዚህ ምቹ የስራ ምህዳር መለወጥ የሚችል ማንኛውም ዜጋ ራሱን…
Read More...

ቀጣናውን የሚያስተሳስር የውሃ ድር

ቀጣናውን የሚያስተሳስር የውሃ ድር                                                          ታዬ ከበደ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ብቻ አይደለም። ቀጣናውን የማስተሳሰር ግብን ያነገበ ጭምርም ነው። ይህ ግድብ ምስራቅ አፍሪካን በውሃ…
Read More...

መንግስት የድርቁን ችግር ይመክታል!

መንግስት የድርቁን ችግር ይመክታል!                                                          ደስታ ኃይሉ መንግስት በአገራችን የተፈጠረው ድርቅ ወደ ረሃብነት እንዳይሸጋገር የሚያደርግ አቅም ገንብቷል። በአሁኑ ወቅትም በመጠባበቂያ በመጋዘኖች በቂ…
Read More...

ለዜጎቹ ደህንነት የሚቆረቆር መንግስት

ለዜጎቹ ደህንነት የሚቆረቆር መንግስት                                                            ታዬ ከበደ የኢትዮጵያ መንግስት ለህዝብ የወገነ ነው። ይህ ማንነቱም በተለይ በሳዑዲ መንግስት ህገ ወጥ ተብለው ለተፈረጁ የሀገራችን ዜጎች እየተገለፀ…
Read More...

ህዝባዊው ፕሮጀክት

ህዝባዊው ፕሮጀክት ዳዊት ምትኩ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሀገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የሚገነቡት ህዝባዊ ፕሮጀክት ነው። የሀገራችን ህዝቦች የግድቡ ግንባታ እውን ከሆነበት ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ የህዝቡ ጥረት ዛሬም ድረስ አልተቋረጠም። በአሁኑ ወቅትም የህዝቡ ተሳትፎ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy