Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2017

ድርድሩ ዓላማውን እንዳይስት…

ድርድሩ ዓላማውን እንዳይስት…                                                         ዘአማን በላይ ኢህአዴግና 16 ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ድርድር እያካሄዱ ነው። በሚወያዩባቸው አጀንዳዎችም ላይ የጋራ መግባባት ላይ ደርሰዋል። ታዲያ ፓርቲዎቹ…
Read More...

የህብረቱ ጉባኤና የኢትዮጵያ ሚና

የህብረቱ ጉባኤና የኢትዮጵያ ሚና                                                        ቶሎሳ ኡርጌሳ 29ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የአህጉሪቱ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ተካሂዷል። የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ከመካሄዱ በፊት በውጭ ጉዳይ…
Read More...

በማምረቻ ኢንዱስትሪው የአፍሪካ ማዕከል እንድንሆን የተያዘው ዕቅድ

በማምረቻ ኢንዱስትሪው የአፍሪካ ማዕከል እንድንሆን የተያዘው ዕቅድ                                                        ዘአማን በላይ የኢፌዴሪ መንግስት ሀገራችንን ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለማሸጋገር ከፍትኛ ርብርብ እያደረገ ነው።…
Read More...

ኢትዮጵያና ሱዳን በአባይ ጉዳይ ላይ ያላቸው የጋራ ተጠቃሚነት አቋም ተጠናክሮ ይቀጥላል-ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

ኢትዮጵያና ሱዳን በዓባይ ጉዳይ ላይ ያላቸው የጋራ ተጠቃሚነት አቋም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሁለቱ አገሮች መሪዎች ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ሃሳቡ ሙሃመድ አብዱልራሂምን በጽህፈት ቤታቸው ዛሬ ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸው ሁለቱ…
Read More...

ኢትዮጵያ የአፍሪካ አገሮች ነጻ የንግድ ቀጣናን እንደማትቀበል አስታወቀች

ኢትዮጵያ አህጉራዊው ነፃ የንግድ ቀጣና በአገር ኢኮኖሚና በህዝቦች ላይ የሚያመጣውን አሉታዊ ተጽዕኖ ግምት ውስጥ በማስገባት እንዳልተቀበለችው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ። አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣናውን ተግባራዊ ለማድረግ 48 አገሮች የተስማሙ ሲሆን፤ ኢትዮጵያን ጨምሮ…
Read More...

ለውጡ  በአገር ላይ  ብቻ ሳይሆን ወደ በግለሰቦችም  ወርዷል!  

ለውጡ  በአገር ላይ  ብቻ ሳይሆን ወደ በግለሰቦችም  ወርዷል!   ወንድይራድ ኃብተየስ የኢኮኖሚ ዕድገትንና የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂን  ማስተሳሰር ከጀመሩ   አገራት መካከል  ኢትዮጵያ  አንዷና በግንባር ቀደምትነት የምትነሳ አገር ነች።  አካባቢን የማይበክሉ የሃይል አቅርቦቶችን…
Read More...

ክብር ለዴሞክራሲ ተቋሞቻችን!

ክብር ለዴሞክራሲ ተቋሞቻችን! ወንድይራድ ኃብተየስ በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እየጎለበተ የመጣበት ሁኔታ አሁን…አሁን በግልጽ ይታያል። ሆኖም ይህንን በተገቢው መንገድ የመገንዘብ ችግር አሁን ላይ መንፀባረቁ አልቀረም፡፡ ዴሞክራሲያዊ አሠራርን የኢ ዴሞክራሲያዊ ካባ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy