Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2017

የኢንዱስትሪ ጉዞውን ለማሳለጥ…

የኢንዱስትሪ ጉዞውን ለማሳለጥ… አባ መላኩ የኢንዱስትሪ ፖሊሲና ስትራቴጂ ሲቀረፅ ለኢንዱስትሪ ልማት ምቹ ሁኔታ በመፍጠር በኢኮኖሚው መዋቅራዊ ለውጥ በማምጣትና አገሪቱን ከበለፀጉት አገራት ጎን በማሰለፍ ለልማታዊ ባለሀብቱ ቀጥተኛ ድጋፍ በመስጠት የኢኮኖሚ ልማቱ ዋና ሞተር እንዲሆን…
Read More...

ኢህአዴግ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከትናንት እስከ ዛሬ (ክፍል 2)

ኢህአዴግ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከትናንት እስከ ዛሬ (ክፍል 2) ሰለሞን ሽፈራው በዚሁ ርዕስ ስር የቀረበውን ክፍል አንድ መጣጥፌን ሳጠቃልል በገባሁት ቃል መሰረት፤ እነሆ ሁለተኛውን ክፍል ይዤ መጥቻለሁ፡፡ ስለዚህም የጽሑፌ ማጠንጠኛ ርዕሰ ጉዳይ በኢህአዴግና በተቃዋሚ የፖለቲካ…
Read More...

ኢህአዴግ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከትናንት እስከ ዛሬ (ክፍል 1)

ኢህአዴግ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከትናንት እስከ ዛሬ (ክፍል 1) ሰለሞን ሽፈራው ሀገራችን ኢትዮጵያ ስር ከሰደደ ድህነትና ኋላ ቀርነት ለመላቀቅ የሚያስችላት ትክክለኛ የልማት አቅጣጫ ላይ የምትገኝ ስለመሆኗ መላው የዓለም ማህበረሰብም ጭምር ይስማማበታል፡፡ ለዚህ ደግሞ በርካታ…
Read More...

የኢኮኖሚውን መዋቅራዊ ሽግግር ለማፈጠን

የኢኮኖሚውን መዋቅራዊ ሽግግር ለማፈጠን ሰለሞን ሽፈራው የዛሬዋ ኢትዮጵያ በፈጣን የዕድገትና የብልጽግና ግስጋሴ ላይ ካሉ ጥቂት የዓለማችን ሀገራት መካከል አንዷ ስለ መሆኗ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብም ጭምር አምኖ የመቀበሉን ያህል ይሄን የማይስተባበል ጥሬ ሀቅ የሚያደበዝዝ አሉታዊ ጫና…
Read More...

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ለኢንዱስትሪ አብዮት

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ለኢንዱስትሪ አብዮት ኢብሳ ነመራ የህብረተሰብ የኢኮኖሚ እድገት ታሪክ ከግብርና ወደየማምረቻ ኢንዱስትሪ የተደረገ ነው። አሁን የበለጸገ የኢኮኖሚ አቅም ባለቤት የሆኑት የአውሮፓ ሃገራት የማምረቻ ኢንዱስትሪ በኢኮኖሚያቸው ውስጥ የበላይነት መያዝ የጀመረው ከ2 መቶ  …
Read More...

ከለጋሽ ተለጋሽ ወደ ትብብር ያደገ ግንኙነት

ከለጋሽ ተለጋሽ ወደ ትብብር ያደገ ግንኙነት ብ. ነጋሽ   ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ትስስር ውስጥ ትታወቅ የነበረው በተወሰኑ የግብርና ጥሬ ምርቶች የወጪ ንግድና በዚህ ልክ በተገደበ የውጭ ምንዛሪ ገቢ ነበር። የመንግስት የልማት ኢንቨስትመኖቶች እጅግ ውስን በመሆናቸው ሃገሪቱ…
Read More...

አንድ ቤት የሚሰሩ ሣር አይሻሙም

አንድ ቤት የሚሰሩ ሣር አይሻሙም ኢብሳ ነመራ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 22፣ 2009 ዓ/ም በሚኒስትሮች ምክር ቤት የተመራለትን የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ህገመንግሥታዊ ልዩ ጥቅም ለማስጠበቅ የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅ ተመልክቶ ለዝርዝር ጥናት ለህግ፣…
Read More...

መቼምና የትም ዜጎቹን ችላ የማይል መንግስት

መቼምና የትም ዜጎቹን ችላ የማይል መንግስት ብ. ነጋሽ በሳኡዲ አረቢያ በህገወጥነት የሚኖሩ የተለያዩ ሃገራት ዜጎች ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ  ተቀምጦ የነበረው የምህረት የጊዜ ገደብ ሰኔ 20፣ 2009 ዓ/ም ተጠናቋል። በሳኡዲ አረቢያ በህገወጥነት ከሚኖሩ የተለያዩ ሃገራት ዜጎች…
Read More...

ተመልካችና አድማጭ ያጣው የጽንፈኞች ጩኸት   

ተመልካችና አድማጭ ያጣው የጽንፈኞች ጩኸት    አባ መላኩ ጽንፈኞች አሁን ላይ ተገለዋል። አድማጭና ተመልካች አጥተዋል።  በየፌስ ቡኩ የሚረጩት መርዛማ ፖለቲካቸው  መክኖባቸዋል። ለዚህ ጥሩ ማሳያ የሚሆነው ሰሞኑን በአዲስ አበባ  የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም የሚያስጠብቀውን ረቂቅ አዋጅ ላይ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy