Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2017

በመቀሌ ለ1 ሺህ 582 መምህራንና የጦር አካል ጉዳተኞች የመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ ተሰጠ

የመቀሌ ከተማ አስተዳደር ለ1 ሺህ 582 መምህራን እና የጦር አካል ጉዳተኞች ለመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ በዛሬው እለት በእጣ አስተላልፏል። ለመኖሪያ ቤት ግንባታ የሚሆነው ቦታው ለ1 ሺህ 332 መምህራን እና ለ250 የጦር አካል ጉዳተኞች ነው በዛሬው እለት ተላልፎ የተሰጠው። ለጦር…
Read More...

የበቀለ ሞላ ሆቴል ለሁለት ገዢዎች መሸጡ ውዝግብ ፈጥሯል

በበርካታ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከሚገኙ የታዋቂው በቀለ ሞላ ሆቴሎች መካከል አንዱ የሆነውና በባሌ ዞን በሲናና ወረዳ ሮቤ ከተማ የሚገኘው ሆቴል ለሁለት መሸጡ በፍ/ቤት እያከራከረ ነው፡፡ የሆቴሉ ባለቤቶች ሆቴሉን ለሁለት ገዢዎች እንደሸጡት መሆኑን ከክስ መዝገቦቹ መረዳት የተቻለ ሲሆን 4…
Read More...

አምስት አርቲስቶች በወንጀልና በሽብርተኝነት ተከሰሱ

ሁከትና አመፅን የሚያነሳሱ ዜናዎች፣ ግጭቶችና ሙዚቃ በማዘጋጀት፣ ከኦነግ ባንዲራና ወታደሮች ጋር በማቀናበርና ወደ ውጪ በመላክ በዩቲዮብ ላይ እንዲጫን አድርገዋል የተባሉ 5 የኦሮሞ አርቲስቶችን ጨምሮ 7 ግለሰቦች ትናንት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy