Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2017

ህገ ወጥ ስደት ባርነት ነው!

ህገ ወጥ ስደት ባርነት ነው!                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ የሳዑዲ አረቢያ መንግስት በሀገሩ የሚኖሩ የመኖሪያና የስራ ፈቃድ የሌላቸውን ስደተኞች ከሀገሪቱ እንዲወጡ አሳስቧል። ይህን በተመለከተም የሀገሪቱ የተለያዩ…
Read More...

ወጣቱ የፀረ ሰላም ኃይሎችን ቅስቀሳ ሊያከሽፍ ይገባል!

ወጣቱ የፀረ ሰላም ኃይሎችን ቅስቀሳ ሊያከሽፍ ይገባል!                                                  ቶሎሳ ኡርጌሳ አበው “ወጣት የነብር ጣት ነው” ይላሉ—ጥንካሬውንና አፍላነቱን ለመግለፅ። እርግጥም በወጣትነት ዘመን ጉልበት አለ። ወጣትነት ሁሉንም…
Read More...

ዴሞክራሲና ፈጣን ልማት የስርዓቱ እስትንፋሾች ናቸው

ዴሞክራሲና ፈጣን ልማት የስርዓቱ እስትንፋሾች ናቸው ወንድይራድ ኃብተየስ ባለፈው ተሃድሶ ተካሂዶ  በነበረበት ወቅት መረዳት እንደተቻለው ህብረተሰቡ እንዲረጋገጥለት የሚፈልገው “ልማት” ብቻ ሳይሆን “ፈጣን ልማትን” ነው። በቀድሞ ስርዓት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያልነበራቸው…
Read More...

በሣዑዲ የሚቀሩ ዜጎች ለሚጠብቃቸው ኃላፊነቱን በግላቸው ይወስዳሉ

በሣዑዲ የሚቀሩ ዜጎች ለሚጠብቃቸው ኃላፊነቱን በግላቸው ይወስዳሉ ብ. ነጋሽ በሣዑዲ ዐረቢያ በህገ ወጥነት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን የአገሪቱ መንግሥት ባወጣው የውጡልን አዋጅ መሠረት ወደአገራቸው ለማስመለስ የሚደረገው ጥረት አራት ወራት አስቆጥሯል። የሣዑዲ ዐረቢያ መንግሥት ህገ ወጥ…
Read More...

የትውልድ ምልክት

የትውልድ ምልክት በሀብቶም ገብረእግዚያብሄር (16/11/09) nahat143love@gmail.com ጠንካራ ሀገር የሚመሰረተው በትውልዶች ጠንካራ ስራ ነው። አንድ ትውልድ ጠንካራ ሀገር ለመመስረት መሰረቱን ይጥላል እንጂ በራሱ ጠንካራ ሀገር ሊመሰርት አይችልም። ለምን…
Read More...

የኢንዱስትሪዎቻችን ደጀን የሚሆን የግብርና አቅም ለመገንባት

የኢንዱስትሪዎቻችን ደጀን የሚሆን የግብርና አቅም ለመገንባት ስሜነህ ሃገራችን  በዚህ መኸር ወቅት ከዋና ዋና ሰብሎች ብቻ  ከ345  ሚሊዮን ኩንታል በላይ  ምርት ለመሰብሰብ ዕቅድ ስለመያዟ ተነግሯል። በአገር ደረጃ  ማረጋገጥ የተቻለውን  የምግብ ሰብልን ፍላጎት…
Read More...

ወጣቱ የአውዳሚዎች መጠቀሚያ አይሆንም

ወጣቱ የአውዳሚዎች መጠቀሚያ አይሆንም                                                                              ታከለ አለሙ አንዳንድ ጽንፈኛና አክራሪ የሆኑ የተቃዋሚ ፖለቲካ ኃይሎች በተለያዩ አጋጣሚዎች በሕዝቡ ውስጥ…
Read More...

ምን አለኝ ሀገሬ

ምን አለኝ ሀገሬ                                                                                        ይነበብ ይግለጡ የሀገርን ፍቅር፣ ታላቅነት፣ መተኪያ የለሽነት፣ እንዲሁም የሰውኛ መብትና ክብር የበለጠ አግዝፎ ለመረዳት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy