Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2017

የአማራና የትግራይ ህዝብ የማይነጣጠል አንድነት ተጠናክሮ ይቀጥላል—የሃገር ሽማግሌዎች

ለዘመናት በሰላም አብረው የኖሩት የአማራና የትግራይ ህዝቦች የማይነጣጠል አንድነት ይበልጥ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሃገር ሽማግሌዎች ገለጹ። ከትግራይ እና ከአማራ ክልል የተውጣጡ የሃገር ሽማሌዎች የሚሳተፉበት ህዝባዊ ኮንፈረንስ በመቀሌ ከተማ ከሐምሌ 14 እስከ ሔምሌ 16/2009 ዓ.ም…
Read More...

ጉዞ ወደ ኢንዱሰትሪ አብዮት!

ጉዞ ወደ ኢንዱሰትሪ አብዮት! ሰለሞን ሽፈራው ዛሬ “ለጋሽ “ በመባል የሚጠሩትን ባለጸጋ ምዕራባውያን ሀገራት ጨምሮ መላው የዘመናችን ዓለም አንድ ወቅት ላይ ልክ እንደኛው ከእጅ ወደ አፍ በሆነ ኋላ ቀር የግብርና ስራ ዳዴ የሚል ኢኮኖሚ እንደነበረው ይታመናል፡፡ ይልቁንም ደግሞ እንደ…
Read More...

አፍሪካ እና የወጣቶቿ ፍልሰት

አፍሪካ እና የወጣቶቿ ፍልሰት ሰለሞን ሽፈራው መዲናች አዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረትን 29ኛ መደበኛ ጉባኤ ከሰኔ 26 እስከ 27/2009 ዓ.ም ድረስ በነበሩት ሁለት ቀናት ውስጥ አስተናግዳለች፡፡ለህብረቱ 29ኛ ጉባኤ ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የአህጉሪቷ መሪዎች በሁለት ቀናት ውሏቸው…
Read More...

ኮምቦልቻ እና መቐለ ሐዋሳን ተከትለዋል

ኮምቦልቻ እና መቐለ ሐዋሳን ተከትለዋል ኢዛና ዘ መንፈስ ሀገራችን ኢትዮጵያ በ2008 ዓ.ም መጀመሪያ ይፋ ያደረገችውን የሁለተኛው አምስት ዓመት የዕድገትና ትራንስፎርማሽን ዕቅድ ለመተግበር ያለመ ፈርጀ ብዙ ጥረት እያደረገች ትገኛለች፡፡ እናም ከዚህ አኳያ ሲታይ…
Read More...

ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን

ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን                                                                                                                      ይነበብ ይግለጡ ኢትዮጵያ በመላው አለም የተከበረችና…
Read More...

ኢትዮጵያና የወቅቱ የአለም አቀፍ ማህበረሰብ እይታ

ኢትዮጵያና የወቅቱ የአለም አቀፍ ማህበረሰብ እይታ                                                                                     ይነበብ ይግለጡ በግብርና ላይ ከተመሰረተ ኋላቀር ኢኮኖሚ በመነሳት፣ በኢትዮጵያ…
Read More...

እኛም በጠብታ ድጋፋችን

እኛም በጠብታ ድጋፋችን ታላቁ ግድባችንን… አባ መላኩ “ጋን በጠጠር ይደገፋል” እንደሚባለው አገራችን እየገነባች ያለችው ባለብዙ ቢሊዮን ዶላር ፕሮጀክት  እያንዳንዳችን  ባደረግናት  ጠብታ ድጋፍ ወደ ስኬት ተቃርቧል። ትብብር ወደ ስኬት እንደሚያደርስ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ጥሩ ማሳያ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy