ኢትዮጵያ በደን ጭፍጨፋና ምንጣሮ የሚከሠትን የካርበን ልቀት ለመቀነስ የደን ካርበን ልቀት ቅነሳና ክምችት ወይም ሬድፕላስ መርሃ ግብርን በመተግበር ላይ መሆኗን የአካባቢ፣ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
የኖርዌይ መንግስት በበኩሉ መርሃ ግብሩ ስኬታማ እዲሆን የፋይናንስና የአቅም ግንባታ ድጋፍ አደርጋለሁ ብሏል፡፡
ሪፖርተራችን ሠለሞን ፀጋዬ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡