Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

August 2017

የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ማድረጉን የአገር ዓቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ገለፀ፡፡ የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ደግሞ በመጪው ነሐሴ 25 ቀን 2009 ዓ.ም ይፋ እንደሚያደርግ ኤጀንሲው አስታውቋል፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ…
Read More...

በዘመቻ መትከል ብቻ ሳይሆን እንክብካቤም ይሻሉ!

በዘመቻ መትከል ብቻ ሳይሆን እንክብካቤም ይሻሉ! ወንድይራድ ኃብተየስ ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለውን ፈጣን የኢኮኖሚ  ዕድገት ከአረንጓዴ ልማት ጋር ለማስተሳሰር በርካታ ስራዎችን በማከናወን ላይ ነች። እ.አ.አ ከ2011  ከደቡብ አፍሪካ  ደርባን  ከተካሄደው የዓለም የአየር ንብረት…
Read More...

የወጣቶች ተጠቃሚነት

የወጣቶች ተጠቃሚነት                                                      ታዬ ከበደ መንግስት ወጣቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው። ወጣቶች በመላ ሀገሪቱ ስራ ፈጣሪ እንዲሆኑ ምቹ ሁኔታዎችን ከመፍጠር ባሻገር ራሳቸውን ጠቅመው…
Read More...

የተፋሰሱን አገራት ተጠቃሚነት ታሳቢ ያደረገ ፕሮጀክት

የተፋሰሱን አገራት ተጠቃሚነት ታሳቢ ያደረገ ፕሮጀክት                                                          ታዬ ከበደ ታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ የአገራችንን ህዝቦች ብቻ ሳይሆን የተፋሰሱን አገራት ህዝቦች ተጠቃሚነት ታሳቢ በማድረግ የሚገነባ…
Read More...

ኪራይ ሰብሳቢዎችን መመከት የዜጎች ኃላፊነትም ነው!

ኪራይ ሰብሳቢዎችን መመከት የዜጎች ኃላፊነትም ነው!                                                  ታዬ ከበደ መንግስት ሰሞኑን የህዝብን ሃብት በመዘበሩ ግለሰቦች ላይ ክስ ከፍቷል። እንዲህ ዓይነቱ የተጠናረ ተግባር የመንግስት ብቻ አይደለም፡፡ ሁሉም…
Read More...

ሳውዲ ህግ እና ስርአት በሚተላለፉ ግለሠቦች ላይ የሚጣልባቸውን ቅጣት ይፋ አደረገች

የሳውዲ አረቢያ መንግስት የምህረት አዋጁ ከተጠናቀቀ በኋላ ህግ እና ስርአቱን በሚተላለፉ ግለሠቦች ላይ የሚጣልባቸውን ቅጣት ይፋ አደረገ፡፡ በቅጣቱ ሀገሪቱን ለመልቀቅ የመውጫ ቪዛ ከወሠዱ በኋላ ሳይጓዙ ለቀሩ ዜጎች የ15ሺ ሪያል ቅጣት፣ ከአሠሪ ውጭ ለግል ጥቅም ሌላ ቦታ ሲሠራ የተገኘ…
Read More...

የዉጭ ጉዳይ ሚንስቴር እና የኦህዴድ ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ከተማ ከተለያዩ የህብረተሰብ አካላት ጋር በወቅታዊ…

የዉጭ ጉዳይ ሚንስቴር እና የኦህዴድ ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ከተማ ከተለያዩ የህብረተሰብ አካላት ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ ጥልቅ ተሀድሶዉን ተከትሎ ለአለፉት አስር ወራት የኦህዴድ ኢሀዲግን የስራ አፈፃፀም በህዝብ እይታ ለመገምገም…
Read More...

ጥልቅ ተሃድሶውና የመንግስት ቁርጠኝነት

ጥልቅ ተሃድሶውና የመንግስት ቁርጠኝነት ዳዊት ምትኩ መንግስት በሙስና የተጠረጠሩ ከፍተኛ ባለስልጣናት፣ ባለሃብቶችና ደላላዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ይታወቃል። እስካሁን ድረስ ቁጥራቸው 42 ደርሷል። ይህ የመንግስት ተግባር የጥልቅ ተሃድሶው አካል ነው። መንግስት ቀደም ሲል በመታደስ…
Read More...

የአፍሪካ የሰላም አምባሳደር

የአፍሪካ የሰላም አምባሳደር ዳዊት ምትኩ አገራችን የአህጉሩ የሰላም አምባሳደር መሆኗን አስመስክራለች። ኢትዮጵያ በዚህ የሰላም አምባሳደርነቷ በቅድሚያ የራሷን ሰላም ያስጠበቀች፣ ቀጥላም የምስራቅ አፍሪካንና የአፍሪካን ሰላምና መረጋጋት ለማስጠበቅ በርካታ ተግባሮችን አከናውናለች፡፡…
Read More...

የህጋዊ ነጋዴዎችን ጥያቄ የመለሰው የግብር አሰራር

የህጋዊ ነጋዴዎችን ጥያቄ የመለሰው የግብር አሰራር ዳዊት ምትኩ አዲሱ የግብር አሰራር ከዚህ ቀደም በህገ ወጥ መንገድ ግብር ሳይከፍሉ ይነግዱ በነበሩ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ ግብር ከፋዩቹ ለመንግስት ሲያቀርቡ የነበሩትን ጥያቄ የመለሰ ነው። ቀደም ባሉት ጊዜያት በተለይም የታችኛው ነጋዴ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy