Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

August 2017

ወጣቶችና ተዘዋዋሪ ፈንዱ

ወጣቶችና ተዘዋዋሪ ፈንዱ ዳዊት ምትኩ መንግስት በፌዴራል ደረጃ ለወጣቶች የመደበው ተዘዋዋሪ ፈንድ መድቧል፤ 10 ቢሊዮን ብር። ከዚህ በተጨማሪም ክልሎች ከበጀታቸው በመቀነስ ወጣቱ የስራ ፈጣሪ እንዲሆን ጥረት እያደረጉ ነው። በዚህም በአሁኑ ወቅት ወጣቶች በተዘዋዋሪ ፈንዱም ይሁን…
Read More...

የህዝብ ጥያቄዎች በመንግስት እንጂ በፅንፈኞች አይመለሱም!

የህዝብ ጥያቄዎች በመንግስት እንጂ በፅንፈኞች አይመለሱም!                                               ቶሎሳ ኡርጌሳ በየትኛውም ሀገር ውስጥ ጊዜያዊ ችግሮች ሊፈጠሩ ይችላሉ። ነባራዊም ናቸው። የሰው ልጅ በሚያደርጋቸው ማህበራዊ መስተጋብሮች ውስጥ ግጭት…
Read More...

አረንጓዴ ልማትና ፋይዳው

አረንጓዴ ልማትና ፋይዳው                                                               ዘአማን በላይ ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂን በመከተል በግንባር ቀደምትነት ዓለም አቀፋዊ  ኃላፊነቷን እየተወጣች ያለች ሀገር ናት። ሀገራችን በዚህ…
Read More...

ሜጋ ፕሮጀክቶቻችን የዘላቂ ልማት ዋስትናችን ናቸው!

ሜጋ ፕሮጀክቶቻችን የዘላቂ ልማት ዋስትናችን ናቸው!                                               ዘአማን በላይ ሀገራችን እያካሄደች ያለችው የሜጋ ፕሮጀክቶች ኢትዮጵያ በዘላቂ ልማት ድህነትን ለማሸነፍ የምታደርገው ጥረት አካል ብቻ አይደሉም። ይልቁንም…
Read More...

ኢትዮጵያ እና ንጹህ የኃይል ማመንጨት ጥረቷ

ኢትዮጵያ እና ንጹህ የኃይል ማመንጨት ጥረቷ አባ መላኩ ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ስሟ በበጎ እየተነሳ ነው። በአፍሪካ ከኮንጎ ዴሞክራክቲክ ሪፐብሊክ ቀጥላ ሁለተኛዋ ግዙፍ ኤሌክትሪክ የማመንጨት አቅም ያላት አገር እየተባለች መወደስ ይዛለች። ይህን ኤሌክትሪክ…
Read More...

ትኩረትን እየሳበች የመጣች አገር

ትኩረትን እየሳበች የመጣች አገር ወንድይራድ ኃብተየስ ኢትዮጵያ ባለፉት ሥርዓቶች የእርስ በርስ ግጭትና ሥር የሰደደ ድህነት ተምሣሌት ተደርጋ ትታወቅ ነበር። አሁን…አሁን ልማታዊውና ዴሞክራሲያዊው መንግሥት ትክክለኛ ፖሊሲዎችንና ስትራቴጂዎችን ነድፎ…
Read More...

ያልዘሩትን ማጨድ አይቻልም

ያልዘሩትን ማጨድ አይቻልም ዓለማየሁ ማሞ (ሴ/ህ/ጉ/ሚ/ር) ሀገራችን ለዘመናት የነበረችበት የድህነት ታሪክ ተለውጦ ስሟ ከስኬት ጋር መነሳት ከጀመረ ዋሎ አድሯል፡፡ በዓለም ሀገራት ዘንድም ተደማጭነቷ እየጨመረ መጥቷል፡፡ ስለሆነም ይህ ትውልድ የሀገሩን ታሪኩን በሚገባ አውቆ…
Read More...

ቆም ብሎ ላሰበው! ግብር ማለት ከቀኝ  ወደ ግራ ኪስ…

ቆም ብሎ ላሰበው! ግብር ማለት ከቀኝ  ወደ ግራ ኪስ… አባ መላኩ ሰሞኑን በቀን ገቢ ግምት   አንዳንድ  ቅሬታዎች  አድምጠናል፣ ተመልክተናልም። እውነተኛ ቅሬታ አይኖርም ብዬ መከራከር አልፈልግም። የተበደሉ ሰዎች እንዳሉ ሁሉ በርካቶች  ደግሞ ሌላውን ከለላ አድርገው የማይገባ ጥቅም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy