Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

August 2017

በአዲሲቷ ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት ለድርድር አይቀርብም

በአዲሲቷ ኢትዮጵያ የህግ የበላይነት ለድርድር አይቀርብም ዮናስ ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ የተሃድሶ መስመሩ የህዝብ መስመር ሆኖ፣ ይህን መስመር በሚያቀነቅን ፓርቲና መንግስት እየተመራ አስገራሚ የሚባል ለውጥ እየተመዘገበ ቢመጣም፣ በመስመሩ ሰነዶች ላይ በግልፅ እንደተመለከተው የመስመሩ…
Read More...

ፌዴራላዊ ሥርዓቱን መንካት አዲሲቷን ኢትዮጵያ ያለማወቅ ነው!  

  ፌዴራላዊ ሥርዓቱን መንካት አዲሲቷን ኢትዮጵያ ያለማወቅ ነው!   አባ መለኩ አዲሲቷ ኢትዮጵያ ላስመዘገብናቸው ፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ስኬቶች  ሁሉ የፌዴራል ስርዓቱ መሰረት ነው። አንዳንድ ጽንፈኛ አካላት የፌዴራል ስርዓቱን ለኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች…
Read More...

ትግሉን አልሰማሁም፣ አላየሁም  ማለት አይቻልም!

…ትግሉን አልሰማሁም፣ አላየሁም  ማለት አይቻልም! ወንድይራድ ኃብተየስ አመልካች ጣታችንን ወደሌላው ስንጠቁም ቀሪዎቹ አራቱ ጣቶቻችን ወደራሳችን እንደሚያመለክቱ  መገንዘብ  ተገቢ ነው።  ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከንግዱ ዘርፍ አባላት ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ስለኪራይ ሰብሳቢነት…
Read More...

እኔን እንቅልፍ የሚነሳኝ

‹‹እኔን እንቅልፍ የሚነሳኝ…››                                                                                                                                 አሜን ተፈሪ ቢቢሲ፤ ጠቅላይ…
Read More...

‹‹ከመንግሥት ባለሥልጣን ጋር የተጠጋ አይነካም የሚለው ነገር ከዚህ በኋላ አይሠራም››

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የሙስና ወንጀል ተግባራት ጋር ተያይዞ መንግሥት እየወሰደ ያለው ዕርምጃ የዘገየ አለመሆኑንና የባለሥልጣን ከለላ ያላቸው አይነኩም የሚለውን አመለካከት እንደማይቀበሉት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡ መንግሥት ከአሁን በኋላ…
Read More...

የሃሳብ ድህነትን ታግሎ ያሸነፈን መሪ ስንዘክር ከተፀናወተን

የሃሳብ ድህነትን ታግሎ ያሸነፈን መሪ ስንዘክር ከተፀናወተን የሃሳብ ድህነት ተፈውሰን ሊሆን ይገባል!! ስሜነህ የታላቁን መሪ መለስ ዜናዊን ህልፈት አምስተኛ ዓመት የመታሰቢያ ቀን ”የሃሳብ ድህነትን ታግሎ ያሸነፈ መሪ” በሚል መሪ ቃል  በመላ አገሪቱ በችግኝ…
Read More...

የህገ መንግስቱ “አንጓዎች”                                             

የህገ መንግስቱ “አንጓዎች”                                                 ደስታ ኃይሉ የኢፌዴሪ ህገ መንግስት የተመሰረተበትን የማዕዘን ድንጋዩች ወይም “አንጓዎች” የሰነዱ ወሳኝ ጉዳዩች ናቸው። በእነዚህ የማዕዘን ድንጋዩች በህዝቦች የጋራ መፈቃቀድ ላይ…
Read More...

አዋጁ የህዝቡን ጥያቄዎች ለማዳመጥና ለመመለስ አስችሏል!

አዋጁ የህዝቡን ጥያቄዎች ለማዳመጥና ለመመለስ አስችሏል!                                                                ደስታ ኃይሉ ላለፉት አስር ወራት በአገራችን ውስጥ ስራ ላይ እንዲውል ታውጆ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከተተገበረና…
Read More...

ሙስና የልማታችን እንቅፋት እንዳይሆን…

ሙስና የልማታችን እንቅፋት እንዳይሆን…                                                            ደስታ ኃይሉ ሙስና በማደግ ላይ ላሉ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አገራት የልማት ማነቆ መሆኑ ይታወቃል። የአንድ አገር የልማት ግስጋሴን ሙስና አላላውስ ብሎ…
Read More...

ተቀድቶ የማያልቀው የመለስ ስብዕና

ተቀድቶ የማያልቀው የመለስ ስብዕና                                                                   ደስታ ኃይሉ ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ በህይወት በነበሩባቸው ጊዜያት ያስተላልፏቸው የነበሩትን አይረሴ አስተምህሮዎችንና ያከናውኗቸው የነበሩትን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy