Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ንግግር ያደርጋሉ፡፡

0 296

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ንግግር ያደርጋሉ፡፡

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ አገራዊ፣ አካባቢያዊና አለምአቀፋዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት ንግግር ያደርጋሉ፡፡

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአገራችንን ጥቅም ሊያስጠብቁ በሚችሉ ወቅታዊ ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ላይ አንክሮ ሰጥተው ይናገራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

የዘንድሮው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ነው ፡፡

የተመድ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤትን በፕሬዝዳንትነት መምራቷ፣

የአፍሪካ ህብረትና የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት የትብብር መድረክ ውጤታማ መሆን፣

የተመድ የሰላም ማስከበር ማሻሻያ ሃሳብ ማቅረቧና በሙሉ ድምጽ መጽደቁ፣

የተለያዩ የአለም ሰላምን የሚመለከቱ ጉዳዮችን በሊቀመንበርነት በመምራት በተሳካ ሁኔታ ውሳኔዎች እንዲተላለፉ መደረጉ፣

በበርካታ አገራት መሪዎች ዘንድ አገራችን ለአለም ሰላም ላደረገችው አስተዋጽኦ ሙገሳ መቅረቡ፣

ለኢትጵያውያ ታሪካዊና ታላቅ ድል ነው፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy