Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የፀጥታው ምክር ቤት ኢትዮጵያ የሠላም ማስከበር ተልዕኮን አስመልክቶ ያዘጋጀችውን ረቂቅ ሰነድ አፀደቀ

0 377

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

ኒውዮርክ መስከረም 10/2010 የጸጥታው ምክር ቤት ኢትዮጵያ የሠላም ማስጠበቅ ተልዕኮ አፈጻጸምን ይበልጥ ውጤታማ ማድረግ እንዲቻል ያዘጋጀችውን ረቂቅ ሰነድ አፀደቀ።

ረቂቅ ሰነዱ በተለያዩ አገራት የሚከናወነው የሠላም ማስከበር ተግባር ቀልጣፋና ውጤታማ እንዲሆን ለማስቻል የተዘጋጀ ነው።

ረቂቅ ሰነዱ የተባበሩት መንግስታትን የሠላም ማስጠበቅ ተግባር ለማጠናከርና ተልዕኮውን በተዋጣ መልኩ እንዲከውን ማድረግ የሚያስችል አሰራር ለመፍጠር ታስቦ የተዘጋጀ ስለመሆኑ መገለፁን የኢዜአ ሪፖርተር ከኒውዮርክ ዘግቧል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy