Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

September 2017

የትምክህትና የጥበት ኃይሎች ጎራ መደበላለቅ

የትምክህትና የጥበት ኃይሎች ጎራ መደበላለቅ                                                          ታዬ ከበደ የአገራችን አንዳንድ የትምክህትና የጥበት ኃይሎች ጎራቸው እየተደበላለቀ ነው። እሳትና ጭድ በጋራ የማኖር ያህለ አሊያም ውሃን በወንፊት…
Read More...

“የጉልቻ መለዋወጥ…” እንዳይሆን

“የጉልቻ መለዋወጥ…” እንዳይሆን                                                         ታዬ ከበደ አገራችን ውስጥ በመካሄድ ላይ ባለው የፀረ ሙስና ትግል ግለሰቦች ለሰሩት ጥፋት ተጠያቂ ማድረግ በቀጣይም የሚከናወን ተግባር መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም…
Read More...

“የአራምባና ቆቦ” መንገድ

“የአራምባና ቆቦ” መንገድ ዳዊት ምትኩ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች የትብብርና የአንድነት ማሳያ ነው። ከስድስት ዓመት በላይ በግድቡ ግንባታ ላይ በሁለንተናዊ መስኩ የሚሳተፈው የአገራችን ህዝብ በፕሮጀክቱ ላይ ተመሳሳይ አቋም ያለው መሆኑንም…
Read More...

የስኬትን ካባ የደራረበች ሀገር

የስኬትን ካባ የደራረበች ሀገር                                                   ቶሎሳ ኡርጌሳ አዲሲቷ ኢትዮጵያ ባለፉት አስር ዓመታት በሁሉም መስኮች በሚያስብል ሁኔታ በስኬት ላይ ስኬትን ደርባለች። ሀገራችን ውስጥ የተለያዩ ፍላጎቶች ቢኖሩም፤ እነዚህ…
Read More...

ምክንያታዊነት—ለህገ መንግስታዊ የበላይነት

ምክንያታዊነት—ለህገ መንግስታዊ የበላይነት                                                      ቶሎሳ ኡርጌሳ በምክንያታዊነት የሚመራ ህዝብ የሚያከናውናቸው ማናቸውም ተግባሮች የበሰለና የሰከነ ምልከታውን የሚያሳይ ነው። አንድ ህዝብ ምክያታዊ ሳይሆን…
Read More...

መንግስትና ህዝብ ተቀራርበው ከሰሩ የማይወጡት ዳገት የለም!

መንግስትና ህዝብ ተቀራርበው ከሰሩ የማይወጡት ዳገት የለም!                                                   ዘአማን በላይ መንግስትና ህዝብ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው። አንዱ ያለ ሌላው ሊኖር አይችልም። ሊነጣጠሉ የሚችሉ አይደሉም። መንግስት…
Read More...

ታላቁ የህዳሴ ግድብ እና  ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታው!

ታላቁ የህዳሴ ግድብ እና  ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታው! ወንድያራድ ኃብተየስ የኢፌዴሪ መንግስት  አገሪቱን ከድህነት ለማውጣት ከሚያከናውናቸው አያሌ ተግባራቶች መካከል   የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ አንዱ ነው። አንዳንዶች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከአድዋ ጦርነት በመቀጠል…
Read More...

የሃገር ፍቅር ምን ማለት ነው?

የሃገር ፍቅር ምን ማለት ነው? ስሜነህ በሃይማኖታዊ አስተምህሮ  ፍቅር የወንጌል የመጀመሪያ ፍሬ ነገር ነው። አስረጅ ሲጠቅሱም ኢየሱስ ክርስቶስን ምሳሌ በማድረግ ነው። ህይወቱ የፍቅር ውርስ ነው በማለትም የነገረ ፍቅርን ትንታኔ ይጀምራሉ። በሽተኞችን የፈወሰ፣ የተጨቆኑትን ከፍ…
Read More...

ታላቅ ተስፋን የሰነቀ የከፍታ ጉዞ

ታላቅ ተስፋን የሰነቀ የከፍታ ጉዞ                                                         ይነበብ ይግለጡ ሀገራችን ነገን ብሩህ ለማድረግ ተግታ በመስራት ላይ ትገኛለች፡፡ የእስከአሁኑ ሀገራዊ የልማትና የእድገት ጉዞአችን በተለይ በኢኮኖሚው መስክ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy