Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

September 2017

የአስቆሮቱ ይሁዳ” መልክት ከአስመራ

“የአስቆሮቱ ይሁዳ” መልክት ከአስመራ                                                       ዘሩባቤል ማትያስ ከመሰንበቻው ራሱን “ግንቦት ሰባት” እያለ የሚጠራው የሽብር ቡድን መሪ ነኝ ባዩ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ከወደ ለንደን አንድ ነጠላ ዜማ ለቀዋል፤…
Read More...

የአዲስ ዓመት ክብረ በዓል የፍቅር ቀንን በማክበር ተጀመረ

በመላው ሀገሪቱ ለ10 ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበረውና የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያበስረው የ2010 አዲስ ዓመት አቀባበል የፍቅር ቀንን በማክበር በዛሬው እለት ተጀምሯል። በዓሉም “በፍቅር የተሳሰረ ዝህብ እናት ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል ነው ተከብሮ የዋለው። የአዲስ አበባ…
Read More...

በመግባባትና በመነጋገር የማይፈታ ችግር የለም!

በመግባባትና በመነጋገር የማይፈታ ችግር የለም!                                                      ታዬ ከበደ ስለ ግብር አስፈላጊነትና ጥቅም የማይገነዘብ ዜጋ ይኖራል ብሎ ማሰብ አይቻልም። ቢያንስ ግብር መክፈል ለዜጎች የሚሰሩት መሰረተ-ልማቶች ያለ…
Read More...

የዲፕሎማሲው ስኬት

የዲፕሎማሲው ስኬት ዳዊት ምትኩ የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ስኬት አንዱ ማሳያ በአገሪቱ እየተመዘገበ ያለው ፈጣንና ተከታታይ የምጣኔ ሃብት ዕድገት ነው። በዚህ ረገድ ከሚሊኒየሙ ወዲህ የተመዘገበውን እድገት ሊጠቀስ የሚችል ነው። በተለይም የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ የውጭ ግንኙነት መርህም የአገሪቱን…
Read More...

የትምክህትና የጥበት ኃይሎችን አስተሳሰብ ለማምከን…

የትምክህትና የጥበት ኃይሎችን አስተሳሰብ ለማምከን… ዳዊት ምትኩ የአገራችንን ሰላምና መረጋጋት የማይሹ ፀረ-ሰላምና ፀረ-ልማት ሃይሎች የሚያራምዷቸው የተሳሰቱ አስተሳሰቦችን በርካታ ናቸው። በተለይም የትምክህትና የጥበት ሃይሎች ለህብረተሰቡ ከአሉባልታና ሰላሙን በበሬ ወለደ ወሬ ከማመስ…
Read More...

የመልካም አስተዳደር ችግሮቻችን እልባት እንዲያገኙ…

የመልካም አስተዳደር ችግሮቻችን እልባት እንዲያገኙ… ዳዊት ምትኩ መንግስት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በተለይም የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብንና ተግባርን በዘላቂነት ማስወገድ የሚቻለው አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል የግልፀኝነትና የተጠያቂነት አሰራሮችን በማጎልበት መሆኑን ያምናል።…
Read More...

አዲስ ዓመትን በአዲስ የስራ መንፈስ

አዲስ ዓመትን በአዲስ የስራ መንፈስ                                  ዳዊት ምትኩ አዲስ ዓመት ሊመጣ ጥቂት ቀናቶች ይቀሩታል። 2010 ዓ.ም ብሩህ ተስፋን ሰንቆ ይመጣል፤ በተለይም የአገራችን ህዝብ 70 በመቶ ያህል ለሚሆነው ወጣት። ታዲያ አዲስ ዓመትን ስናስብ…
Read More...

ግልፀኝነት የነገሰበት አሰራር እየጎለበተ ነው!

ግልፀኝነት የነገሰበት አሰራር እየጎለበተ ነው!                                                         ደስታ ኃይሉ መንግስት የህግ የበላይነትን መቼም ቢሆን ለድርድር የማያቀርብ መሆኑን የኋላ ታሪኩ ያስረዳል። የትኛውም አካል የመንግስት የስራ ኃላፊም…
Read More...

የኋሊት ላለመመለስ

የኋሊት ላለመመለስ                                                          ደስታ ኃይሉ በማደግ ላይ ባለ አገር ውስጥ የኪራይ ሰብሳቢነትንና የሙስናን አስተሳሰብና ተግባር በሂደት መቅበር ያስፈልጋል። ይህን ለማድረግም መንግስት ከሚያደርገው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy