Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

September 2017

መብትን መወሰን ህገ መንግስታዊ ነው!

መብትን መወሰን ህገ መንግስታዊ ነው!                                                          ታዬ ከበደ ህገ መንግስቱን መሠረት የራስን መብት በራስ የመወሰን መብት እስከ መገንጠል ድረስ እውን ሆኗል። ይህ በህዝቦች ሙሉ ፈቃድ የፀደቀ መብትን…
Read More...

ለግጭት በር የሚከፍቱ መንስኤዎችን እናርቅ!

ለግጭት በር የሚከፍቱ መንስኤዎችን እናርቅ!                                                             ታዬ ከበደ ሰላም በዓለማችን የሚገኝ ውድ ነገር ነው። ያለ ሰላም ምንም ማድረግ አይቻልም። ሰላምን በአገር አቀፍ ደረጃ ለማረጋገጠም ለመጋጨት…
Read More...

የፖሊሲዎቻችን ውጤቶች

የፖሊሲዎቻችን ውጤቶች                                                                  ደስታ ኃይሉ መንግስት ባለፉት ዓመታት የነደፋቸው ትክክለኛ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ እውና እያሰጡንና ሽልማቶችም እያስገኙልን ነው። ሰሞኑን…
Read More...

የአንድነታችን መገለጫ!

የአንድነታችን መገለጫ!                                                       ደስታ ኃይሉ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ባንዲራ የአገራችን ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በህገ መንግስታቸው ላይ አንድ የጋራ የፖለቲካ ኢኮኖሚ ለመገንባት የገቡት ቃል ማረጋገጫ ነው።…
Read More...

የአብሮነትና የመቻቻል እሴቶች በጊዜያዊ ችግር አይደናቀፉም!

የአብሮነትና የመቻቻል እሴቶች በጊዜያዊ ችግር አይደናቀፉም!                                                                ደስታ ኃይሉ በአንዳንድ የኢትዮጵያ ሶማሊና የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች በቅርቡ የተከሰተው ግጭት ሁለቱን ህዝቦች የሚመለከት…
Read More...

መረጃ የማግኘት መብት

መረጃ የማግኘት መብት                                                           ደስታ ኃይሉ መስከረም 18 ቀን 2010 ዓ.ም የዓለም የመረጃ ነጻነት ቀን ይከበራል። ይህ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረው የመረጃ ቀን በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ውስጥም ዕለቱ…
Read More...

      ለሌሎችም እንድንተርፍ ያደረገን ሥርዓት

      ለሌሎችም እንድንተርፍ ያደረገን ሥርዓት ዳዊት ምትኩ በቅርቡ የሱዳን መንግስት ለኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሳሞራ የኑስ የቀጠናውን ሰላም ለማረጋገጥ ላደረጉት አስተዋፅኦ የሀገሪቱን ከፍተኛ ወታደራዊ ኒሻን ሸልሟል፡፡ ጄኔራሉ ያገኙት ይህ ሽልማት…
Read More...

ግጭትን ማባባስ ከባድ ዋጋ ያስከፍላል!

ግጭትን ማባባስ ከባድ ዋጋ ያስከፍላል! ዳዊት ምትኩ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሊ አንዳንዳንድ አካባቢዎች ህዝቦችን የማይወክል ጊዜያዊ ግጭት ተፈጥሮ እንደነበር እናስታውሳለን። በአሁኑ ወቅት ፌዴራል መንግስትና ሁለቱ ክልሎች የተፈጠረውን ጊዜያዊ ግጭት በዘላቂነት ለመቅረፍ ጥረት እያደረጉ…
Read More...

        የአካባቢ ጥበቃና የደን ሽፋናችን

        የአካባቢ ጥበቃና የደን ሽፋናችን                                   ዳዊት ምትኩ የትግራይ ክልል በአካባቢ ጥበቃና ከሲጋራ ነፃ የሆነን አካባቢን በመፍጠር ህብረተሰቡን ከበሽታ ለመከላከል ባደረገው ጥረት ሰሞኑን ሽልማት አግኝቷል፡፡ ሽልማቱ በአገራችን…
Read More...

የሰላማችንና የብልጽግናችን ዋስትና

የሰላማችንና የብልጽግናችን ዋስትና ዳዊት ምትኩ አገራችን በመከተል ላይ የምትገኘው ፌዴራላዊ ሥርዓት የሰላማችንና የብልጽግናችን አስተማማኝ ዋስትና ነው። በተለይም ባለፉት 10 ዓመታት ኢትዮጵያ በሰላም፣ በልማትና በብልጽግና ረገድ የተጓዘችበትን ርቀት የሥርዓቱን ጥንካሬ የሚያመላክት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy