Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

September 2017

የተጀመረው የህዳሴ ጉዞ እንዳይደናቀፍ…

የተጀመረው የህዳሴ ጉዞ እንዳይደናቀፍ…                                                    ዘአማን በላይ ታላቁ መሪ አቶ መለስ ዜናዊ ፌዴራሊዝምን አስመልክተው በአንድ ወቅት፤ ሀገር ማለት ተራራና ወንዝ ሳይሆን ህዝብ ነው በማለት የተናገሩት ንግግር…
Read More...

ኢሬቻ— የኦሮሞ ህዝብ ባህልና ወግ መገለጫ!

ኢሬቻ— የኦሮሞ ህዝብ ባህልና ወግ መገለጫ!                                                           ቶሎሳ ኡርጌሳ በያዝነው ወር የኢሬቻ በዓል በደመቀ ስነ ስርዓት ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል። በዓሉ የኦሮሞ ህዝብ ባህልና ወግ መገለጫ…
Read More...

ተደማጭነታችንን ያረጋገጠው ሌላኛው የሰላም አጀንዳ

ተደማጭነታችንን ያረጋገጠው ሌላኛው የሰላም አጀንዳ                                                      ቶሎሳ ኡርጌሳ ከመሰንበቻው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 72ኛ መደበኛ ስብሰባ ኒውዮርክ ላይ ተካሂዶ ነበር። በዚህ ስብሰባ ላይ ሀገራችን በኢፌዴሪ…
Read More...

ህዝበ-ውሳኔን ማክበር መሰልጠን ነው!

ህዝበ-ውሳኔን ማክበር መሰልጠን ነው!                                                        ዘአማን በላይ መስከረም 7 ቀን 2010 ዓ.ም. የቅማንትና የአማራ ህዝቦች ተቀላቅለው ከሚኖሩባቸው 12 ቀበሌዎች ውስጥ በስምንቱ ቀበሌዎች በተከናወነው የድምፅ…
Read More...

ጽንፈኞች ከሁከትና ብጥብጥ ርቀው አያውቁም!

ጽንፈኞች ከሁከትና ብጥብጥ ርቀው አያውቁም! አባ መላኩ ከፌዴራል ስርዓታችን የተማርነው  ትልቅ ነገር የተለያዩ አስተሳሰቦች፣ ቋንቋዎች፣ ማንነቶች፣ ባህሎች፣ ወዘተ የሚታዩባትን  አገር   አቻችሎ ማስተዳደር  እንደሚቻልና   በአጭር  ጊዜ ውስጥም  ወደ ልማትና ዕድገት ማምራት…
Read More...

አባይ የፖለቲካ ትኩሳት ማስቀየሻ…

አባይ የፖለቲካ ትኩሳት ማስቀየሻ… ወንድይራድ ኃብተየስ የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ መሠረት የሚያደርገው የአገሪቱን ምጣኔ ሀብታዊ ጠቀሜታና አገራዊ ህልውናን በማረጋገጥ ብሎም በማንኛውም አገር የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ባለመግባትና ለህዝቦች ጥቅም በጋራ…
Read More...

መልካም አስተዳደር – ዛሬም ቀዳሚ ትኩረት

መልካም አስተዳደር – ዛሬም ቀዳሚ ትኩረት አባ መላኩ በኢትዮጵያ ዛሬ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እየገለበተ የመምጣቱ ሁኔታ እርግጥ ሆኗል።  አንዳች እንከን የለበትም ማለት ግን አይደለም። ይህንን በተገቢው መንገድ የመገንዘብ ችግር አሁን ላይ መንፀባረቁ አልቀረም፡፡ በእርግጥ…
Read More...

…ግን ብልህም ሁኚ»

የሰው ልጅ በኑሮው የሚመራበትን እያንዳንዱን ስርዓት ሲያወጣ ምክንያት አለው። የጎደለ ነገር ሲኖር ለማሟላት፣ ያነሰ ነገር ሲኖር ለመጨመር፣ ያስቸገረውን ለማስተካከል፤ ዝቅ ያለውን ከፍ ለማድረግና መሰል በማኅበራዊ ጉዳዮቹ እንዲስተካከል የፈለገውን በአቅሙ ለማቃናት ስርዓትን ያወጣል። ይህም ሰዎች…
Read More...

ባለዘርፈ ብዙ ፋይዳው የቀረጥ ነፃ ማበረታቻ

አገራት ባለሀብቶችን በመሳብ ልዩ ትኩረት በሰጡባቸው ዘርፎች የኢንቨስትመንት ተግባራትን አከናውነው ለወጣቶች የሥራ ዕድልን በመፍጠር፣ የውጭ ምንዛሬን በማስገኘት፣ እንዲሁም የቴክኖሎጂ ሽግግርን በማፋጠን ለሚያግዙ የአገር ውስጥም ይሁን የውጭ ባለሀብቶች የተለያዩ ዓይነት የኢንቨስትመንት…
Read More...

«አገር መውደድ ማለት ምንድን ነው ትርጉሙ?»

አንድ የድሮ ዘፈን አለ፡፡ «አገር መውደድ ማለት፣ ምንድን ነው ትርጉሙ ማንቀላፋት ነው ወይ፣ ዓይንን ማስለምለሙ፡፡» የጌታ መሣይ አበበ ዘፈን መሰለኝ፡፡ ዘፈን በዜማ እንጂ በፊደል አይሆንም፡፡ ሆኖም ለእኔ ጉዳይ ፊደሉ ይበቃል፡፡ የእኔ ጉዳይ ከዜማው ሳይሆን ከመልዕክቱ ነው፡፡ በእውነት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy