Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

September 2017

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለብዙ ዘርፍ ዲፕሎማሲ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሷን በስኬት እንዳረጋገጠች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለብዙ ዘርፍ ዲፕሎማሲ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሷን በስኬት እንዳረጋገጠች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ አስታወቁ። በኒው ዮርክ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 72ኛ ጠቅላላ ጉባዔም ሆነ ጎን ለጎን በተካሄዱ ባለብዙ ዘርፍና የሁለትዮሽ…
Read More...

ኢትዮጵያ በተመድ ጉባዔ ላይ ስኬታማነቷን አንጸባርቃለች

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለብዙ ዘርፍ ዲፕሎማሲ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሷን በስኬት እንዳረጋገጠች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ አስታወቁ። በኒው ዮርክ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 72ኛ ጠቅላላ ጉባዔም ሆነ ጎን ለጎን በተካሄዱ ባለብዙ ዘርፍና የሁለትዮሽ…
Read More...

በቀድሞ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የሥራ ኃላፊዎች ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

አቃቤ ሕግ በቀደሞው የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ በሁለት መዝገቦች ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ መሰረተ፡፡ በመጀመሪያው መዝገብ ቁጥር 204153 የባለስልጣኑ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዛይድ ወልደገብርኤል፣ የምህንድስና ኦፕሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር…
Read More...

ዶክተር ወርቅነህ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሃላፊ ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሃላፊ ዶናልድ ያማማቶ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በሁለትዮሽና በአካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል። ዶክተር ወርቅነህ በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ መካከል ያለው…
Read More...

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ንግግር ያደርጋሉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ንግግር ያደርጋሉ፡፡ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ አገራዊ፣ አካባቢያዊና አለምአቀፋዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት ንግግር ያደርጋሉ፡፡…
Read More...

እንግሊዝ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት አጋርነቷን እንደምታጠናክር ገለጸች

እንግሊዝ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት አጋርነቷን እንደምታጠናክር ገለጸች እንግሊዝ በአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በሚደረገው ጥረት ድገፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy