Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

October 2017

የሰላም፣ የልማትና የብልጽግና መሠረት

የሰላም፣ የልማትና የብልጽግና መሠረት                                                       ታዬ ከበደ የአገራችን ፌዴራሊዝም የሰላም፣ የልማትና የብልጽግና መሰረት ነው። በዚህም ኢትዮጵያ በእስካሁኑ ሂደት ስኬታማ መሆን ችላለች። የኢትዮጵያ ብሔሮች፣…
Read More...

አመኔታችን እየጨመረ መጥቷል!

አመኔታችን እየጨመረ መጥቷል!                                                           ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ በጤና፣ በትምህርት፣ በግብርና፣ በንፁህ የመጠጥ ውሃ እንዲሁም በመንገድ መሰረተ ልማቶች ያስገኘቻቸው ውጤቶች በዓለም ኢኮኖሚ ላይ በተጽዕኖ…
Read More...

ተጠናክሮ የቀጠለው ኢኮኖሚያችን

ተጠናክሮ የቀጠለው ኢኮኖሚያችን                                                          ታዬ ከበደ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት በ2010 ዓ.ም የኢትዮጵያ አማካይ ጥቅል የአገር ውስጥ ምርት 9 በመቶ እንደሚያድግ በድረ ገፁ ላይ አስፍሯል። ይህ…
Read More...

ብሄራዊ የፋይናንስ አካታችነት ሲባል…?

ብሄራዊ የፋይናንስ አካታችነት ሲባል…?                                                         ታዬ ከበደ ብሄራዊ የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ በቅርቡ ይፋ ሆኗል። ስትራቴጂው ሁሉን አቀፍ የፋይናንስ አቅርቢትን በማመቻቸት እንዲሁም ለታችኛው…
Read More...

የሠላም ዋጋ ስንት ደረሰ?

የሠላም ዋጋ ስንት ደረሰ? አባ መላኩ ሠላም ዋጋው ምን ያህል ነው። እንገምት እንበል። ማልዶ ወጥቶ፣ አምሽቶ ገብቶ ያለአንዳች እንከን ተግባርን ከውኖ መመለስ በምን ያህል ይለካል። በምን ይመዘናል። ልጅ ወልዶ፣ አሳድጎ፣ አስተምሮና ለወግ ማዕረግ አብቅቶ ተመስገን ብሎ አምላክን…
Read More...

የፋይናንስ ስርአቱን ለማዘመን

የፋይናንስ ስርአቱን ለማዘመን ዮናስ የመካከለኛና ትላልቅ ኢንዱስትሪዎች ዘርፍን ምርታማነት ለማሻሻል፣ ተወዳዳሪነታቸውን ለማጎልበት በመንግስት በኩል የተለያዩ ድጋፎች የተደረጉ ስለመሆኑ የሚያወሱ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት፤ አንዳንዶቹ በተለይም ነባሮቹ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች…
Read More...

የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አመኔታ ያተረፈ ማህበራዊ ልማት

የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አመኔታ ያተረፈ ማህበራዊ ልማት ስሜነህ ሃገራችን በአፍሪካ የንግድ ማዕከል እንድትሆን የሚያስችሏት እድሎች እየተፈጠሩ መሆኑን ብዙዎች እያመኑ፤ ምስክርነታቸውንም እየሰጡ ይገኛሉ። ይህም እምነት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ እየተስፋፋ መሆኑን የተመለከተ እና…
Read More...

የግብርና ምርታችን ለብክነት እንዳይጋለጥ…

የግብርና ምርታችን ለብክነት እንዳይጋለጥ…                                                           ዘአማን በላይ የኢፌዴሪ መንግስት የአርሶ አደሩን ህይወት ለመለወጥ በርካታ ስራዎችን አከናውኗል። በዚህ ተግባሩም አብዛኛውን አርሶ አደር ተጠቃሚና…
Read More...

የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አመኔታ ያተረፈ ዕድገት

የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አመኔታ ያተረፈ ዕድገት                                                         ዘአማን በላይ በቅርቡ የዓለም ባንክ ሀገራችን ለህዝቦቿ በፍትሃዊነት የምታቀርበውን የማህበራዊ አገልግሎት ተደራሽነት ለማሳደግ ለሚከናወኑ ስራዎች…
Read More...

የልማት ማስፈፀሚያ ዋነኛ መሳሪያችን

የልማት ማስፈፀሚያ ዋነኛ መሳሪያችን                                                  ቶሎሳ ኡርጌሳ በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ያለው የትምህርት ተሳትፎና ተደራሽነት፤ትምህርት በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ደጃፍ ላይ መድረሱን የሚያሳይ ነው። ኢትዮጵያ የመጀመሪያ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy