Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

October 2017

ከግጭት አትራፊው ማን ይሆን? (ክፍል አንድ)

ከግጭት አትራፊው ማን ይሆን? (ክፍል አንድ) ወንድይራድ ኃብተየስ የኢትዮጵያ ህዝቦች የህይወትና የአካል ጉዳት የጠየቀውን እልህ አስጨራሽ ትግል በማድረግ ዜጎቿ ዴሞክራሲያዊ አንድነት የሰፈነባት አገር መፍጠር ችለዋል፡፡  የምልአተ ህዝቡ የትግሉ ውጤት ደግሞ አምባገነኑን የደርግ…
Read More...

በተሃድሶው ችግሮች እየተፈቱ ነው!

በተሃድሶው ችግሮች እየተፈቱ ነው!                                                            ታዬ ከበደ ጥልቅ ተሃድሶው ከተጀመረበት ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ ለችግሮች በመንግስት የተሰጡ ምላሾችን በርካታ ናቸው። መንግስት ከህዝቡ ጋር በመሆን በየጊዜው…
Read More...

ሜጋ ፕሮጀክቶቻችንን በጨረፍታ

ሜጋ ፕሮጀክቶቻችንን በጨረፍታ                                                        ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ ትርጉም ያላቸውን ሜጋ ፕሮጀክቶችን እየገነባች ነው፡፡ ፕሮጀክቶቹ አሁን ካሉበት የግንባታ ቁመናቸው ከፍ ብለው ሲጠናቀቁ የአገራችንን ኢኮኖሚ…
Read More...

ግጭትን ማራገብ ተጠያቂነትን ያስከትላል!

ግጭትን ማራገብ ተጠያቂነትን ያስከትላል!                                                           ታዬ ከበደ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰሞኑን በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን ሁከት አስመልክተው በችግሩ…
Read More...

ድርቅን ለመቋቋም ምርትና ምርታማነትን እናሳድግ!

ድርቅን ለመቋቋም ምርትና ምርታማነትን እናሳድግ!                                                          ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ ድርቅን ለመከላከልና ድርቅ በሚያጋጥማት ወቅትም ከተረጂነት ለመላቀቅና ራሷን ችላ ከችግሩ ለመውጣት አቅሟን እያዳበረች…
Read More...

የትምህርት ጥራትና የተማሪዎች ሚና

የትምህርት ጥራትና የተማሪዎች ሚና                                                       ደስታ ኃይሉ የአገራችን የዛሬ ተማሪዎች የነገ ሐብቶች ናቸው፡፡ ተማሪዎች በተለያዩ ወቅቶች በምግባረ ሰናይ ተግባሮች ውስጥ ሲሳተፉ ይስተዋላል፡፡ በተለይም በክረምቱ…
Read More...

ኢንቨስትመንት ዛሬ

ኢንቨስትመንት ዛሬ                                                   ደስታ ኃይሉ በአሁኑ ወቅት የአገራችን የኢንቨስትመንት በተሻለ ደረጃ ላይ ይገኛል። የዘርፉን አፈፃፀም ተስፋ ሰጪና የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትንም በተገቢው መንገድ በመሳብ ላይ ይገኛል።…
Read More...

መፍትሔ የሌለው ችግር የለም!

መፍትሔ የሌለው ችግር የለም!                                                                  ደስታ ኃይሉ የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም በህዝቦች መካከል የሚፈጠሩ ነበራዊ ጉድለቶችን የሚያረምና ለዘለቄታው ማስተካከል የሚችል ነው። ሥርዓቱ ሌላው ቀርቶ…
Read More...

ሕዝቦችን የሚያስተሳስር በዓል

ሕዝቦችን የሚያስተሳስር በዓል                                                                 ደስታ ኃይሉ የኢሬቻ በዓል መሰረተ የኦሮሞ ህዝብ ነው። በዓሉ ለፈጣሪ ምስጋና የሚቀርብበት፣ ባህሉ በሚያዘው መሰረት በአባ ገዳዎች የሚመራ ታላቅ…
Read More...

ያልተቋረጡት ድሎች

ያልተቋረጡት ድሎች ዳዊት ምትኩ አገራችን ባለፉት ዓመታት እያስመዘገበች ያለችው ፈጣንና ተከታታይ እድገት ዓለም አቀፍ እውቅና የተቸረው ነው። መንግሥትና ህዝብ በተለይም ባለፉት 10 ዓመታት ያስመዘገቡት የልማት ድሎች ሳይቋረጡ ግለታቸውን ጠብቀው ቀጥለዋል። እነዚህ ድሎች የህዝቡን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy