Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

October 2017

የአንድ ህዝብ ስኬት የሁሉም ህዝብ ነው!

የአንድ ህዝብ ስኬት የሁሉም ህዝብ ነው! ዳዊት ምትኩ የኢትዮጵያ ህዝቦች በህገ መንግስታቸው በፖለቲካና በኢኮኖሚ የተሳሰረ አንድ የጋራ ማህበረሰብ ለመፍጠር እየተንቀሳቀሱ ነው። ይህም የአንዱ ህዝብ ስኬት የሌላኛውም ስኬት፣ እንዲሁም የአንዱ ጉዳት የሌላኛውም ጭምር መሆኑን የሚያሳይ…
Read More...

ተጀምሮ የሚቋረጥ ፕሮጀክት የለንም!

ተጀምሮ የሚቋረጥ ፕሮጀክት የለንም! ዳዊት ምትኩ ሰሞኑን በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ አገራችን እየገነባች ያለችው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ‘ተቋረጠ’ የሚል አስገራሚ አሉባልታ ሲናፈስ ነበር። ሆኖም ግድቡ በአገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ፍላጎትና በ“ይቻላል” መንፈስ ተጀምሮ…
Read More...

በህዝቦች ፍላጎት የሚነሳ ግጭት የለም!

በህዝቦች ፍላጎት የሚነሳ ግጭት የለም! ዳዊት ምትኩ በየትኛውም አካባቢ የሚነሳ ጊዜያዊ ግጭት የህዝቦችን ፍላጎት የሚወክል አይደለም። ለዘመናት አብሮ የኖረ፣ በተለያዩ ማህበራዊ፣ ኦኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ውጣ ውረዶችን አብሮ ያሳለፈ ህዝብ ለጊዜያዊ ሁኔታ ብሎ የሚጋጭበት ምንም ዓይነት…
Read More...

የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ተስፋዎቻችን

የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ተስፋዎቻችን                                                    ቶሎሳ ኡርጌሳ መንግስትና ህዝቡ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የያዟቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች በሀገራችን ኢኮኖሚ ላይ መዋቅራዊ ሽግግርን ሊያመጡ የሚችሉ…
Read More...

የቅራኔ ምክንያቶችን ከስረ- መሰረቱ የዘጋ ስርዓት!

የቅራኔ ምክንያቶችን ከስረ- መሰረቱ የዘጋ ስርዓት!                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ አዲሲቷ ኢትዮጵያ የምትከተለው ስርዓት በህዝቦች መካከል ቅራኔ ሊፈጥሩ የሚችሉ ጉዳዮችን ከስረ-መሰረታቸው መዝጋት የቻለ ነው። ምንም…
Read More...

የህዳሴያችን ፍቱን መድሃኒት

የህዳሴያችን ፍቱን መድሃኒት                                                      ዘአማን በላይ መንግስትና ህዝብ እያካሄዱት ያለው የጥልቅ ተሃድሶ እንቅስቃሴ በጊዜያዊነት የሚፈጠሩ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ከመሆኑም በላይ ሀገራችን…
Read More...

ዘላቂነት ያለው ጥልቅ ተሐድሶ ለዘላቂ ልማት

ዘላቂነት ያለው ጥልቅ ተሐድሶ ለዘላቂ ልማት ይልቃል ፍርዱ የጥልቅ ተሀድሶው ንቅናቄ ከተጀመረበት ግዜ አንስቶ በምን መልክ እየሄደ ነው የሚለው ጥያቄ ሰፊ የመነጋገሪያ ርእስ ከሆነ ውሎ አድሮአል፡፡ ይሄንን በጥልቀት ማየትና መፈተሸ ተሀድሶውን ከሚመራው አካል በሰፊው…
Read More...

ዘላቂነት ያለው ጥልቅ ተሐድሶ ለዘላቂ ልማት

ዘላቂነት ያለው ጥልቅ ተሐድሶ ለዘላቂ ልማት ይልቃል ፍርዱ የጥልቅ ተሀድሶው ንቅናቄ ከተጀመረበት ግዜ አንስቶ በምን መልክ እየሄደ ነው የሚለው ጥያቄ ሰፊ የመነጋገሪያ ርእስ ከሆነ ውሎ አድሮአል፡፡ ይሄንን በጥልቀት ማየትና መፈተሸ ተሀድሶውን ከሚመራው አካል በሰፊው ይጠበቃል፡፡ ይህ…
Read More...

የወጪ ንግዱን ለማሳደግ ማነቆዎቹ ተለይተው ይፈቱ

የወጪ ንግዱን ለማሳደግ ማነቆዎቹ ተለይተው ይፈቱ ብ. ነጋሽ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ሰሞኑን የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ አፈፃፀምና ቀጣይ ሁኔታዎች የገመገመበትን ጥናት የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ይፋ አድርጓል። የተቋሙ የባለሙያዎች ቡድን በኢትዮጵያ ተገኝቶ ያካሄደውን…
Read More...

እውነቱ ይነገረን

እውነቱ ይነገረን ኢብሳ ነመራ ለዘመናት በጉርብትና የኖሩት የኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝቦች ግንኙንት ድንገት ያለአመሉ ካልሻከርኩ እያለ ነው። በስተደቡብ ምስራቅ ኦሮሚያ ጉጂና ቦረና ዞኖች፣ በስተምስራቅ ምዕራብና ምስራቅ ሃረርጌ ዞኖች በሺህ ኪሎሜትሮች የሚለካ ወሰን ላይ የሚኖሩ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy