Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

October 2017

ኢሬቻ ጥቅመኞች እንዳሰቡት ሳይሆን ህዝብ እንዳሰበው በሠላም ተከብሯል

ኢሬቻ ጥቅመኞች እንዳሰቡት ሳይሆን ህዝብ እንዳሰበው በሠላም ተከብሯል ብ. ነጋሽ የ2010 የኢሬቻ በዓል በሰላም ተከብሯል። ከአባገዳዎቹ እንደሰማነው በሚሊየን  የሚቆጠሩ ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢ የመጡ የኦሮሞ ተወላጆችና የሌሎች ብሄሮች በተሳተፉበት ሥርአት ነው ኢሬቻ የተከበረው።…
Read More...

አማራጭ የሌለው ምርጫ

አማራጭ የሌለው ምርጫ ብ. ነጋሽ ላለፉት ሀያስድስት ዓመታት እየሰለለ ቢመጣም አንድ ይዘቱ ሳይለወጥ የሚሰማ ቀረርቶ አለ። ኢትዮጵያ በብሄር ተከፋፈለች፣ አንድነቷ ጠፋ፣ ፌደራላዊ ሥርአቱ የሃገሪቱን አንድነትና ህልው አደጋ ላይ ይጥላል ወዘተ የሚል ቀረርቶ። በተለይ የማንነት፣…
Read More...

ኤች.አይ.ቪ በደማቸው ውሰጥ የሚገኝ መድሃኒቱን እንዲጠቀሙ ለማድረግ የቤት ለቤት ቅስቀሳ በይፋ ተጀመረ

ኤች.አይ.ቪ በደማቸው ውሰጥ የሚገኝ ዜጎች በአፋጣኝ የፀረ ኤች አይ ቪ መድሃኒት እንዲጠቀሙ ለማድረግ የቤት ለቤት ቅስቀሳና ጥናት በይፋ ተጀመረ። በኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስተባባሪነት የማህበረሰብ አቀፍ የኤች አይ ቪ ተፅእኖ - በኢትዮጵያ የተሰኘ ዐውደ ጥናት ተከፍቷል።…
Read More...

አላዋቂ ሳሚ

አላዋቂ ሳሚ ∙ ∙ ∙ ∙ ∙ ስሜነህ መንግስት በጣም በዝቅተኛ ደረጃ ላይ ይገኝ የነበረውን የአገሪቱን ሃይል የማመንጨት አቅምን በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ ባደረገው ከፍተኛ ርብርብ ከ7 በላይ የውሃ ኃይል ማመንጫዎችና 3 የንፋስ ኃይል ማመንጫዎች ተገንብተው ሥራ ላይ እንዲውሉ መደረጉ…
Read More...

የፌስቡክ ጦረኞች

የፌስቡክ ጦረኞች (ተንጋለው ቢተፉ . . .)                                        መዝገቡ ዋኘው የቃላት ጦርነትና እስጥ አገባ ከሮና ገሮ ሲያበቃና ሲበጠስ ነው ሀገራት ወደ ጦርነት ውስጥ የሚገቡት፡፡ ለዚህም ይመስላል የቻይናው ከሚኒስት መሪ የነበሩት…
Read More...

  ለመነጋገር የሚያስችል ስርአት ተዘርግቷል

  ለመነጋገር የሚያስችል ስርአት ተዘርግቷል ዮናስ ዴሞክራሲ የተለያዩ ሃሳቦች በነፃነት የሚንሸራሸሩበት የሃሳብ ገበያ ነው። ስለሆነም ሃሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት በዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ሂደት ውስጥ ቅድመ ሁኔታ ይሆናል ማለት ነው። በዚህ ጊዜ ደግሞ ውይይት የሚደፋፈርና…
Read More...

መልካም አስተዳደር የሚረጋገጠው በሁሉም ርብርብ ነው!

መልካም አስተዳደር የሚረጋገጠው በሁሉም ርብርብ ነው! አባ መላኩ አገራችን በፈጣን የለውጥ ዑደት ውስጥ ናት። ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት አገራችን በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ማህበራዊ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ለውጦችን በማስመዝገብ ላይ ነች። መልካም አስተዳደርን ማረጋገጥ በአገራችን  …
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy