Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

October 2017

ልዩነቶችን በማቻቻል እንጂ በማስፋት አንድነት አይጠነክርም!

ልዩነቶችን በማቻቻል እንጂ በማስፋት አንድነት አይጠነክርም! አባ መላኩ ኢትዮጵያ ወደ ሰማንያ  የሚጠጉ ብሄሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የሚኖሩባት በርካታ ልዩነቶችና ፍላጎቶች የሚስተዋሉባት፤ ባልተረጋጋው እና ተለዋዋጭ የፖለቲካ ሁኔታ በሚታይበት የምስራቅ አፍሪካ  ቀጠና የምትገኝ አገር…
Read More...

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያካሄደውን ስብሰባ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቀቀ

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያካሄደውን ስብሰባ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቀቀ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያካሄደውን ስብሰባ የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቀቀ። ስራ…
Read More...

ልዩነቶችን በማቻቻል እንጂ በማስፋት አንድነት አይጠነክርም!

ልዩነቶችን በማቻቻል እንጂ በማስፋት አንድነት አይጠነክርም! አባ መላኩ ኢትዮጵያ ወደ ሰማንያ  የሚጠጉ ብሄሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የሚኖሩባት በርካታ ልዩነቶችና ፍላጎቶች የሚስተዋሉባት፤ ባልተረጋጋው እና ተለዋዋጭ የፖለቲካ ሁኔታ በሚታይበት የምስራቅ አፍሪካ  ቀጠና የምትገኝ አገር…
Read More...

የእምቦጭ አረም በዝዋይና ቆቃ ሀይቆች ላይ መከሰቱ ተነገረ

የእምቦጭ አረም ከጣና ሀይቅ ውጭ በዝዋይ እና ቆቃ ሀይቆች እና በጅማ ከተማ የሚገኘው የቦዬ ወንዝ ላይ በአሳሳቢ ደረጃ መከሰቱ ተነገረ። ሀይቆቹ እና ወንዙ ከግብርና በተጨማሪ ለተለያዩ ኢንቨስትመንቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ እንደመሆናቸው የአረሙ መከሰት ስጋት ፈጥሯል። የኦሮሚያ ክልል…
Read More...

በአምቦ ከተማ የታየው ሁከት ክልሉን የብጥብጥ ማእከል ማድረግ የሚፈልጉ አካላት ያቀነባበሩት ሴራ ውጤት ነው- የክልሉ መንግስት

የኦሮሚያ ክልል መንግስት ወጣቶች ከሁከት እና ብጥብጥ አካላት ቅስቀሳ በመራቅ የክልሉን ሰላም እንዲጠብቁ ጥሪ አቀረበ። የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ በአምቦ ከተማ የተከሰተው ግጭት ክልሉን የሁከት…
Read More...

ከመሪው ድርጅት ብዙ ይጠበቃል

ከመሪው ድርጅት ብዙ ይጠበቃል አሜን ተፈሪ ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ከጅምሩ ትክክለኛውን የህዝብ ጥያቄ አንስቷል፡፡ መሠረታዊ የሐገሪቱን ችግር ለይቶ ለህዝቡ መሠረታዊ ጥያቄ መልስ ሊሰጥ የሚችል ትክክለኛውን መስመር በመፍጠር ታግሎ አታግሏል፡፡ በዚህም ለመበታተን እያቃሰተች የነበረችው…
Read More...

በሁለቱ ክልሎች የተፈጠረው ግጭት የኪራይ ሰብሳቢዎች ተግባር ነው፡- ጠ/ሚ ኃይለ ማሪያም

በሁለቱ ክልሎች የተፈጠረው ግጭት የኪራይ ሰብሳቢዎች ተግባር ነው፡- ጠ/ሚ ኃይለ ማሪያም በኢትዮ ሶማሌና በአሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ኪራይ ሰብሳቢዎች በአካባቢው ያላቸውን ህግ ወጥ ንግድ ለመቆጣጠር በሚያደርጉት ጥረት የተፈጠረ ግጭት መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማሪያም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy