Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

October 2017

ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እድገቶቻችን

ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እድገቶቻችን                                                      ታዬ ከበደ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ባለፈው ወር መጨረሻ ላይ በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ምከፈቻ ንግግራቸው የአገራችንን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ…
Read More...

የኢኮኖሚው መሪ ስራ ፈጣሪ ሆኗል!

የኢኮኖሚው መሪ ስራ ፈጣሪ ሆኗል!                                                         ታዬ ከበደ የአገራችን ኢኮኖሚ መሪና ዋልታ የሆነው የግብርናው ዘርፍ ስራን እየፈጠረ ነው። የግብርናው ዘርፍ ስራ በአሁኑ ወቅት በእርሻው ረገድ 345 ሚሊዩን…
Read More...

የኢኮኖሚው መሪ ስራ ፈጣሪ ሆኗል!

የኢኮኖሚው መሪ ስራ ፈጣሪ ሆኗል!                                                         ታዬ ከበደ የአገራችን ኢኮኖሚ መሪና ዋልታ የሆነው የግብርናው ዘርፍ ስራን እየፈጠረ ነው። የግብርናው ዘርፍ ስራ በአሁኑ ወቅት በእርሻው ረገድ 345 ሚሊዩን…
Read More...

ለግጭቶች ዘላቂ መፍትሔ ማበጀት ይገባል!

ለግጭቶች ዘላቂ መፍትሔ ማበጀት ይገባል!                                                            ታዬ ከበደ የኢፌዴሪ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቅርቡ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በተከሰተው ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎችን…
Read More...

ህዝብ እስካለ ድረስ ኢህአዴግም ይኖራል!

ህዝብ እስካለ ድረስ ኢህአዴግም ይኖራል!                                                           ታዬ ከበደ ኢህአዴግ የሀገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የፈጠሩት ፓርቲ ነው። ከትናንት ተግባራቶቹ ዛሬ እየተማረ የመጣ ነው። በህዝብ ይሁንታንና…
Read More...

የብር ምንዛሪ መቀነስና አንድምታው

የብር ምንዛሪ መቀነስና አንድምታው ዳዊት ምትኩ መንግስት በቅርቡ የብር ምንዛሪ ከዶላር ጋር ያለው ለውጥ በ15 በመቶ እንዲቀንስ አድርጓል። መንግስት ይህ እንዲሆን ያደረገው በቀጣይ የአገሪቱን ዕድገት ማስቀጠል እንደሚቻል በማመኑ ነው። ምንም እንኳን የብር ምንዛሪ መጠን እንዲቀንስ…
Read More...

ተጠያቂነትን በማንገስ የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ ይገባል!

ተጠያቂነትን በማንገስ የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ ይገባል!                                  ዳዊት ምትኩ በኦሮሚያና ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች የተፈጠረውን ግጭት ለጠፋው የሰው ህይወት፣ ለወደመው ንብረትና ለተፈናቀሉ ዜጎቻችን ምክንያት የሆነኑ ጉዳዩችን በመለየት…
Read More...

መሠረተ ልማትና እመርታዎቹ

መሠረተ ልማትና እመርታዎቹ ዳዊት ምትኩ የኢፌደሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በፓርላማ የመክፈቻ ንግግራቸው ከጠቀሷቸው በርካታ ጉዳዩች ውስጥ መሰረተ ልማትን አንዱ ነው። ፕሬዚዳንቱ በመክፈቻ ንግግራቸው አገራችን በመሰረተ ልማት ዘርፍ ረጅም ርቀት መጓዟን አመልክተዋል።…
Read More...

ለሰንደቅ ዓላማው ክብርና ፍቅር እንስጥ!

ለሰንደቅ ዓላማው ክብርና ፍቅር እንስጥ! ዳዊት ምትኩ አዲሱ ትውልድ የዛሬ 23 ዓመት ገደማ የኢትዮጵያ ህዝቦች በህገ መንግስታቸው ላይ ያሰፈሩት የሰንደቅ ዓላማ መርሆዎችን ማወቅ ይገባዋል። አውቆም ለሰንደቅ ዓላማው ክብር ሊቸረው ይገባል። ዛሬ በመላው አገራችንና በተለያዩ ዓለም አቀፍ…
Read More...

ፌዴራሊዝም የህልውና ጉዳይ ነው…

ፌዴራሊዝም የህልውና ጉዳይ ነው… ወንድይራድ ሀብተየስ ፌዴራሊዝም ለኢትዮጵያ የምርጫ ጉዳይ አይደለም። ይልቁን የመጨረሻውና ብቸኛው አማራጭ እንጂ። የፌዴራል ሥርዓቱ ለኢትዮጵያ እስትንፋስም ጭምር ነው። ጽንፈኛ  አሊያም የትምክህትና ጥበት አካላት የፌዴራል ሥርዓቱን በተመለከተ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy