Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

October 2017

የሰላምና መረጋጋቱ ጉዳይ

የሰላምና መረጋጋቱ ጉዳይ                                                                         ይልቃል ፍርዱ ኦሮሚያና ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በተፈጠረው የድንበር ወሰን ግጭት መነሻነት ሁኔታው መልኩን እየቀየረ ሄዶ ያልተጠበቁና ይሆናሉ…
Read More...

የተቃውሞ ሰልፉ ስለምን?

የተቃውሞ ሰልፉ ስለምን?                                                                                           ይልቃል ፍርዱ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሊያ ወሰን አካባቢ የተፈጠረው ግጭት የሰው ሕይወት መጥፋትና የሕዝቦችን…
Read More...

እየተዳከመ የመጣውን የወጪ ንግድ ለማበረታታት

እየተዳከመ የመጣውን የወጪ ንግድ ለማበረታታት ስሜነህ የግሉ ዘርፍ የኦኮኖሚ ዕድገቱ አንቀሳቃሽ ሞተር መሆኑ በመንግሥት ታምኖበት በፍትሃዊ ውድድር ላይ እንዲመሰረት በመደረጉ ባለፉት ዓመታት በርካታ ሃገራዊ ባለሃብቶች እንዲፈሩ ተደርጓል፡፡ በዓለም የገበያ ውድድር ውስጥ…
Read More...

የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አመኔታ ያተረፈ ማህበራዊ ልማት

የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አመኔታ ያተረፈ ማህበራዊ ልማት ስሜነህ ሃገራችን በአፍሪካ የንግድ ማዕከል እንድትሆን የሚያስችሏት እድሎች እየተፈጠሩ መሆኑን ብዙዎች እያመኑ መጥተዋል። ይህም እምነት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ እየተስፋፋ መሆኑን የተመለከተ እና  የውጭ ሃገር…
Read More...

ለዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ የፖለቲካ መሰረተ ልማት

ለዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ የፖለቲካ መሰረተ ልማት ዮናስ የነጻ ኢኮኖሚ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት መሠረት ሲጣል የግጭትና የብጥብጥ ምንጭ የነበረውን ድህነትና ኋላቀርነት ደረጃ በደረጃ ለማስወገድ የሚያስችሉ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማት ፕሮግራሞች የተነደፉ መሆኑ እሙን ነው። የዴሞክራሲ…
Read More...

ግድቡ ዜጎች በሰንደቅ ዓላማው ስር ለመሰባሰባቸው ማሳያ ነው!

ግድቡ ዜጎች በሰንደቅ ዓላማው ስር ለመሰባሰባቸው ማሳያ ነው!                                                                ቶሎሳ ኡርጌሳ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሀገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በታሪካቸው የሚያቆሙት የውሃ ላይ…
Read More...

ጉዳዩ የሁለቱ ክልሎች ብቻ አይደለም!

ጉዳዩ የሁለቱ ክልሎች ብቻ አይደለም!                                                      ዘአማን በላይ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች የድንበር አካባቢዎች ተከስቶ የነበረው ግጭት ሳቢያ የተፈናቀሉ ዜጎች ጉዳይ የሁለቱ ክልሎች ብቻ ተደርጎ መወሰድ…
Read More...

የፌዴራላዊ ሥርዓቱ አደጋዎች

የፌዴራላዊ ሥርዓቱ አደጋዎች                                                      ዘአማን በላይ በአሁኑ ወቅት ፌዴራላዊ ስርዓቱን እየተገዳደሩ ካሉት ጉዳዩች ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የሚታዩት የጠባብነትና የትምክህተኝነት አስተሳሰቦች ናቸው። እነዚህ…
Read More...

ህዝባዊው መከላከያ ሰራዊታችን

ህዝባዊው መከላከያ ሰራዊታችን                                                        ቶሎሳ ኡርጌሳ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በአዲስ መልክ ህብረ-ብሔራዊ ሆኖ በአዋጅ ከተቋቋመት ከ1988 ዓ.ም ጀምሮ በህገ መንግስቱ የተሰጠውን ሀገራችንን ከውስጥና…
Read More...

ህዝቡ የሠላሙ ዋስና ጠበቃ ነው!

ህዝቡ የሠላሙ ዋስና ጠበቃ ነው! አባ መላኩ ከኢትዮጵያ ህዝብ በላይ ስለሠላም የዘመረ፣ ስለሠላም የሰበከ፣ ስለሠላም ያቀነቀነ አለ ቢባል እሞግታለሁ። የኢትዮጵያ ህዝብ ስለሠላም እጅግ ብዙ ዋጋ ከፍሏል። መንግሥት ሠላምን በተመለከተ አንድ ርምጃ በወሰደ ቁጥር ህዝቡ የጉዳዩ ባለቤት ሆኖ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy