Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

October 2017

የምንዛሪ ማስተካከያውና የሃገሪቱ የወጪ ንግድ

የምንዛሪ ማስተካከያውና የሃገሪቱ የወጪ ንግድ ኢብሳ ነመራ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ፣ ሰሞኑን የብር የውጭ ምንዛሪ ተመን በ15 በመቶ እንዲቀንስ ወስኗል። የምንዛሪ ቅነሳ (devaluation) ቋሚና ከፊል ተለዋዋጭ የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርአት ባለባቸው ሃገራት መንግስት ሆን ብሎ…
Read More...

የኦሮሞ ወጣቶች የመጣላችሁንና የመጣባችሁን ለዩ

የኦሮሞ ወጣቶች የመጣላችሁንና የመጣባችሁን ለዩ ኢብሳ ነመራ ኦሮሚያ በ2008 ዓ/ም አብዛኞቹን ወራት በአመዛኙ ወጣቶች የተሳተፉባቸው የተቃወሞ ሰለፎች ሲካሄዱ መቆየታቸውን እናስታውሳለን። የእነዚህ የተቃውሞ ሰልች መነሻ በተለይ በመሬት ዝርፊያ የተገለጸ ኪራይ ሰብሳቢነትና የመልካም…
Read More...

ችግሩ ሃገራዊ ነው

ችግሩ ሃገራዊ ነው ብ. ነጋሽ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች መሃከል ከድንበር መካለል ችግር ጋር በተያያዘ ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በአካባቢው ግጭት መቀስቀስ ለሚፈልጉ አካላት መልካም አጋጣሚ ፈጥሯል። ከአስራ ሁለት ዓመታት በፊት በ1997 ዓ/ም በድንበር አካባቢ የሚኖሩ…
Read More...

በአዳማ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ በአንድ ግለሰብ እጅ ሲዘዋወር የነበረ ከ11 ሺህ በላይ የአሜሪካን ዶላር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ።

በአዳማ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ በአንድ ግለሰብ እጅ ሲዘዋወር የነበረ ከ11 ሺህ በላይ የአሜሪካን ዶላር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ የሕዝብ ግንኙነት ከፍተኛ ባለሙያ ዋና ሳጅን ወርቅነሽ ገልሜቻ እንደገለጹት፥ ገንዘቡ ዛሬ ጧት የተያዘው በአንድ ገልሰብ…
Read More...

ለ24 ሰዓት የማይዝሉ እጆች፤ የማይከደኑ ዓይኖች፤ ኢትዮጵያዊነትን የሚያወድሱ አንደበቶች

በዚህ ሥፍራ ለ24ሰዓት የማይዝሉ እጆች፤ የማይከደኑ ዓይኖች፤ የፀሐይ ግለት የማያዳክማቸው ኢትዮጵያውያን፤ ከድህነት ጋር ፍልሚያ የገጠሙ ጀግኖች፤ የአገር አደራን የተሸከሙ ጫንቃዎች የበላይነት አላቸው፡፡ ክንደ ብርቱዎች በዚህ ሥፍራ ግብግብ ገጥመዋል፤ ድህነትን አጥፍቶ ዕድገትና ስልጣኔን…
Read More...

የቡድን አሰራር የነገሰበት

… የቡድን አሰራር የነገሰበት ነው! ወንድይራድ ኃብተየስ ሰሞኑን የምሰማው  አንዳንድ ነገሮች እንግዳ ሆነውብኛል። አንጋፋና ጉምቱ የድርጅት መስራቾች  ሃላፊነታችንን አንፈልግም አሉ፣ እከሌም በቀጣይ ከድርጅት ወይም ከመንግስት የስራ ሃላፊነት ሊሰናበቱ ነው ወዘተ የሚሉ  ነገሮች…
Read More...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ – ስለ ማረሚያ ቤት ቆይታው

Written by  አለማየሁ አንበሴ “እንደ ፍርደኛ ሳይሆን እንደ ጦር ምርኮኛ ነበር የምታየው” • “በሃገሪቷ ላይ ምን እየተካሄደ እንዳለ አላውቅም ነበር” • “እናቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያላት ነች” ባለፈው አርብ ጥቅምት 3 ቀን 2010 ዓ.ም ከእስር እንደሚለቀቅ ሲጠበቅ…
Read More...

ጥበትና ትምክህት የኪራይ ሰብሳቢነት ውላጆች…  

ጥበትና ትምክህት የኪራይ ሰብሳቢነት ውላጆች…   አባ መላኩ በቅርቡ በምስራቅና በደቡብ ምስራቅ  የአገራችን አካባቢዎች  ብሄር ተኮር  ግጭቶችን ተመልክተናል። የበርካታ ኢትዮጵያዊያንን ልብ የሰበረ ግጭት ነበር። ሟቹም  ገዳዩም፣  ተፈናቋዩም  አፈናቃዩም፣ ጎጂውም ተጎጂውም  …
Read More...

የምንዛሪ መጠኑ ከ44 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የአሜሪካ ዶላር ወደ ውጭ ሊወጣ ሲል ተያዘ

የምንዛሪ መጠኑ ከ44 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የአሜሪካ ዶላር ወደ ውጭ ሊወጣ ሲል መያዙን በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ጥቅምት 8 ቀን 2010 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ተነስቶ በሀረር ባቢሌ መግቢያ ቶጎ ጫሌ ኬላ አካባቢ ድምሩ 1…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy