Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

October 2017

ፌዴራላዊ ስርዓቱ ችግር የለውም!

ፌዴራላዊ ስርዓቱ ችግር የለውም! አሜን ተፈሪ የሐገራችን የፌዴራሊዝም ስርዓት ለሐገራችን ተጨባጭ ችግር መፍትሔ ሆኖ የተቀረጸ እና በተግባራዊ ሂደቱም አንፀባራቂ ድሎችን ያስመዘገበ ስርዓት ነው፡፡ ይህ ስርዓት ገና ከመነሻው ጀምሮ በርካታ ተግዳሮቶች ያጋጠሙት ሲሆን፤ አሁንም የተለያዩ…
Read More...

የአዲሱ ትውልድ ኃላፊነት

የአዲሱ ትውልድ ኃላፊነት አሜን ተፈሪ አዲሱ ትውልድ ‹‹በፌዴራላዊ - ሪፐብሊካዊ›› ስርዓት ውስጥ ተወልዶ ያደገ ነው፡፡ የአዲሱ ትውልድ ኃላፊነት ‹‹ፌዴራላዊ - ሪፐብሊካዊ›› ስርዓቱን የመጠበቅ እንጂ፤ የመፍጠር ሥራ አይደለም፡፡ ይህን ስርዓት ሊያበላሸው ወይም ጸንቶ እንዲቆም…
Read More...

አዲስ አበባ በሚገኙ ጤና ተቋማት የደም ዕጥረት ተከስቷል— ብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት

በአዲስ አበባ በሚገኙ የህክምና ተቋማት ላጋጠመው የደም እጥረት ሕብረተሰቡ ደም በመለገስ ታካሚዎችን እንዲታደግ ጥሪ ቀረበ። የብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ከጤና ጥበቃ ሚንስቴር ጋር በመተባበር ጉዳዩን አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የብሔራዊ ደንብ ባንክ አገልግሎት ዋና…
Read More...

የውጭ ምንዛሬ ማስተካከያን ተከትሎ የንግድ እቃዎች ዋጋን አለአግባብ በሚጨምሩ የክልሉ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የትግራይ ክልል…

የውጭ ምንዛሬ ማስተካከያን ተከትሎ የንግድ እቃዎች ዋጋን አለአግባብ በሚጨምሩ የክልሉ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የትግራይ ክልል ንግድ፣ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው  ምክትል ኃላፊ አቶ ዳንኤል መኮንን እንደገለፁት በክልሉ የሚንቀሳቀሱ አከፋፋዮችና የችርቻሮ…
Read More...

በህገወጥ መንገድ ዛምቢያ ገብተው የተያዙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ አገራቸው ለመመለስ ጥረት እየተደረገ ነው

በህገ-ወጥ መንገድ ዛምቢያ ገብተው የተያዙ 70 ኢትዮጵያዊያንን ወደ አገራቸው ለመመለስ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። በሌላ ዜና ሚኒስቴሩ በበጀት ዓመቱ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የ5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ዶላር ቦንድ ሽያጭ ለማከናወን እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።…
Read More...

የህዝቦች ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እያደገ ነው!

የህዝቦች ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እያደገ ነው!                                                         ታዬ ከበደ ፌዴራሊዝም ጥቂቶችን ሳይሆን አብዛኛውን የህብረተሰብ ክፍል ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ተጠቃሚ የሚያደርግ ሥርዓት ነው። ዜጎች በሥርዓቱ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy