Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

November 2017

የከፍተኛ ትምህርት እድል ለተሰጣቸው 253 ኤርትራዊያን ስደተኞች አሸኛኘት ተደረገ

ሽሬ እንዳስላሴ ህዳር 21/2010 የኢትዮጰያ መንግስት በዘንድሮው የትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት እድል ለሰጣቸው 253 ኤርትራዊያን ስደተኞች ትናንት በሽሬ እንዳስላሴ ከተማ አሸኛኘት ተደረገላቸው፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ለኤርትራውያን ስድተኞች እያደረገው ካለው ሁንተናዊ ድጋፍ አንዱ…
Read More...

ለፌዴራል ስርዓቱ ትሩፋቶች መበልጸግና ለተሻለች ኢትዮጵያ ትግሌን አጠናክራለሁ—ህወሓት

የፌደራል ስርዓቱን ቱሩፋቶች በማበልጸግ ለተሻለች ኢትዮጵያ የጀመረውን ትግል ከእህትና አጋር ድርጅቶች ጋር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ / ህወሓት/ አስታወቀ። ማዕከላዊ ኮሚቴው በ35 ቀናት የጥልቅ ግምገማው ማጠናቀቂያ ላይ ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው ድርጅቱ…
Read More...

ብክነትን መከላከል ለላቀ ተጠቃሚነት

ብክነትን መከላከል ለላቀ ተጠቃሚነት ወንድይራድ ኃብተየስ ጥናቶች እንደሚያመላክቱት ለአገራችን ምርት መቀነስ አንዱ ምክንያት በምርት ማሰባሰባሰብ ወቅት የሚፈጠር ብክነት ነው። ብክነት አርሶና አብርቶ አደሩን ብቻ ሳይሆን የአገር ኢኮኖሚንም በከፍተኛ ሁኔታ የሚጎዳ ነው። ብክነት ጥራት…
Read More...

የአባይ ጉዳይ ከግብፅ የአቋም መዋዥቅ አንፃር

የአባይ ጉዳይ ከግብፅ የአቋም መዋዥቅ አንፃር                                                                                            ይልቃል ፍርዱ ሰሞኑን የግብጽ ሚዲያዎች ከቀድሞው ምን የተለየ ነገር እንዳገኙ ባይታወቅም…
Read More...

የብሔር ብሔረሰቦች በአል የኢትዮጵያዊነት ነፀብራቅ

የብሔር ብሔረሰቦች በአል የኢትዮጵያዊነት ነፀብራቅ ስሜነህ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዋናነት የብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች መብት የተረጋገጠበትን ህገ መንግስት መሰረት በማድረግ ህገ መንገስቱ በጸደቀበት ህዳር 29 ቀን በየአመቱ የሚከበር ታላቅ በዓል ነው። ይህ ተረክም በጻሉን ታላቅ…
Read More...

የመረጃ ነጻነት፤ የህዝብ የማወቅ መብት

የመረጃ ነጻነት፤ የህዝብ የማወቅ መብት                                                                                         ይልቃል ፍርዱ ኢትዮጵያ የመረጃ ነጻነት ሕግን ካጸደቁትና በስራ ላይ እንዲውል ካደረጉት ሶስት የአፍሪካ…
Read More...

በወ/ሮ አዜብ መስፍን ዕግድ ላይ የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ እንደሚወስን ተጠቆመ

ዮሐንስ አንበርብር ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማና አቶ ዓለም ገብረዋህድ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ናቸው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) በማዕከላዊ ኮሚቴ እያካሄደ በሚገኘው ጥልቅ ግምገማ ከሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት ለጊዜው ታግደው እንዲቆዩ በተደረጉት የቀድሞው…
Read More...

ፈንዱ ስራ አጥነትን እየቀረፈ ነው!

ፈንዱ ስራ አጥነትን እየቀረፈ ነው!                                                      ታዬ ከበደ መንግስት ለወጣቶች የመደበው ተዘዋዋሪ ፈንድ የወጣቶችን የስራ አጥነት ችግር የሚቀርፍ፣ የገቢ ምንጫቸውን የሚያዳብርና ራሳቸውንና አገራቸውን የሚጠቅም…
Read More...

ያለ ሰላምና መረጋጋት ልማትን ማረጋገጥ አይቻልም!

ያለ ሰላምና መረጋጋት ልማትን ማረጋገጥ አይቻልም!                                                        ታዬ ከበደ በአገራችን እጅግ ጥቂት አካባቢዎች ተፈጥሮ የነበረው ግጭት በአሁኑ ወቅት በህዝቡ፣ በፌዴራልና በክልል መንግስታት የጥምረት ስራዎች  …
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy