Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

November 2017

የሥርዓቱ ባለቤትም ሆነ ጠባቂ ህዝቡ ነው!

የሥርዓቱ ባለቤትም ሆነ ጠባቂ ህዝቡ ነው!                                                          ደስታ ኃይሉ አዲሲቷ ኢትዮጵያ የምትከተለው ፌዴራላዊ ሥርዓት እንዲፈጠር ያደረጉት የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ናቸው፡፡ ሥርዓቱ አንዳች…
Read More...

አፈናንና ዴሞክራሲያዊ አንድነትን ለይቶ የሚገነዘብ ህዝብ!

አፈናንና ዴሞክራሲያዊ አንድነትን ለይቶ የሚገነዘብ ህዝብ!                                                          ደስታ ኃይሉ በደርግ ሥርዓት ወቅት የኃይል አንድነት ለመፍጠር የተደረገው ሙከራ ያስከተለውን ጉዳትና ከአዲሲቷና ዴሞክራሲያዊ አንድነትን…
Read More...

መንግስትና ገበያውን የማረጋጋት ጥረቱ

መንግስትና ገበያውን የማረጋጋት ጥረቱ                                                         ደስታ ኃይሉ መንግስት ገበያው እንዲረጋጋ ጥረት እያደረገ ነው።  የዋጋ ንረት የህዝቡን ኑሮ እንዳይጎዳ ለመከላከል ህጋዊ እርምጃዎችን ከመውሰድና በገበያው…
Read More...

ፌዴራሊዝም ከዴሞክራሲና ከህግ የበላይነት ውጭ ሊታሰብ አይችልም!

ፌዴራሊዝም ከዴሞክራሲና ከህግ የበላይነት ውጭ ሊታሰብ አይችልም! ዳዊት ምትኩ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሥርዓት ዴሞክራሲንና የህግ የበላይነትን የሞት ሽረት ጉዳይ ያደረገ ነው። ስርዓቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ዴሞክራሲን ማስፋትና ማጥለቅ ዋነኛው ተግባሩ አድርጎ እየተንቀሳቀሰ ነው። በዚህም ውጤት…
Read More...

ግድቡን ከዳር የማድረስ ጥረት

ግድቡን ከዳር የማድረስ ጥረት ዳዊት ምትኩ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ከፍጻሜው ለማድረስ ህዝቡ ጥረቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ህዝቡ እያደረገ ባለው ያላሰለሰ ጥረት የህዳሴው ግድብ ኤሌክትሪክ ሃይል ከማመንጨትም አቅሙም ይሁን ሰራተኖችን ከወቅታዊ የግድቡ ሁኔታዎች ጋር አቅቦ ከማሰራት…
Read More...

ያለ ዝናብ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ይቻላል!

ያለ ዝናብ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ይቻላል! ዳዊት ምትኩ ዝናብ አጠር አካባበዎች ምርትና ምርታማነትን ማረጋገጥ ይቻላል። ለዚህም በአነስተኛ ውሃ አጠቃቀም ዘዴ በቅርቡ በትግራይ ክልል ራያ አካባቢ የተከናወነ ተግባር ምርጥ ማሳያ ነው። ይኸውም በመስኖ ስራ ምርትና ምርታማነትን…
Read More...

የአንድነታችን ማሰሪያ ገመድ

የአንድነታችን ማሰሪያ ገመድ ዳዊት ምትኩ ፌዴራሊዝም በአገራችን ውስጥ አገራዊ መግባባትን በመፍጠር ሁሉም የአገራችን ህዝቦች ለሰላም፣ ለልማትና ለዴሞክራሲ እንዲሰሩ ያደረገ፣ የአገራችን ህዝቦች አንድነት ይበልጥ ተጠናክሮ እንዲጠበቅና ልዩነታችን ከውበት መገለጫነቱ አልፎ አንድነታችንን…
Read More...

ገበያውን ለማረጋጋት የመንግስትና የህዝብ ቁርጠኝነት ያስፈልጋል

ገበያውን ለማረጋጋት የመንግስትና የህዝብ ቁርጠኝነት ያስፈልጋል                                                                                    ይልቃል ፍርዱ በገንዘብ ምንዛሪ መነሻነት በተከሰተው ሁኔታ በመጠቀም የገበያ ሀገራዊ…
Read More...

የዜጎች መብት፤ ጥቅም እና ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል የአዋጁ ምሰሶዎች መሆናቸውን ማረጋገጥ ይገባል

የዜጎች መብት፤ ጥቅም እና ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል የአዋጁ ምሰሶዎች መሆናቸውን ማረጋገጥ ይገባል ስሜነህ በነጻ ኢኮኖሚ ስርአት ውስጥ የግል ባለሃብቱ ዋነኛ የኢንዱስትሪ ልማቱ አንቀሳቃሽ ሞተር ተደርጎ ዛሬ በርካታ አሰሪዎች የተፈጠሩባት ለስራና ለኑሮ አመቺ የሆነች ዴሞክራሲያዊት…
Read More...

ወንድማማችነታችንን እናጠናክር!

ወንድማማችነታችንን እናጠናክር! ኢብሳ ነመራ ሰሞኑን በባህርዳር ከተማ የኦሮሞና የአማራ ህዝቦች የጋራ የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በዚህ የምክክር መድረክ ላይ  የተሳተፈው የኦሮሚያ ልዑክ  ከክልሉ 20 ዞኖችና 18 ከተሞች የተወጣጡ አባገዳዎች፣ የሃገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy