ሳዑዲ አረቢያ ከሙስና ጋር ተያይዞ እየፈፀመች ያለችው እስር የዘመቻዋ ጅማሬ ነው
ሳዑዲ አረቢያ ከሙስና ጋር ተያይዞ በንጉሳውያን ቤተሰብ አባላት፣ ሚኒስትሮች እና ባለሀብቶች የጀመረችው እስር የፀረ ሙስና ዘመቻዋ ጅማሬ መሆኑን ገለፀች።
የአገሪቱ አቃቤ ህግ ሼክ ሳዑድ አል ሞጄብ በሰጡት መግለጫ ድርጊቱን "ሙስናን ከያለበት ለመንቀል የሂደቱ ወሳኝ ጅማሬ ነው" ሲሉ…
Read More...
Read More...