Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

November 2017

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ዘረፋን መዋጋት

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ዘረፋን መዋጋት ብ. ነጋሽ የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ሰሞኑን 7ኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን በአዳማ ገልማ አባ ገዳ አዳራሸ አካሂዷል። እየሰራን እንታደሳለን፤ እየታደሰን እንስራለን በሚል መሪ ሃሳብ ነበር ጉባኤው የተካሄደው፤ በጉባኤው ላይ…
Read More...

የግብርና ልማት ለትራንስፎርሜሽን ስኬት

የግብርና ልማት ለትራንስፎርሜሽን ስኬት ኢብሳ ነመራ ኢትዮጵያ የአርሶና የአርብቶ አደሮች ሀገር ነች። ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው የሀገሪቱ ህዝብ በእርሻና በእንስሳት እርባታ የሚተዳደር ነው። በአሁኑ ወቅት ግብርና ከሀገሪቱ አጠቃላይ ምርት ውስጥ 36 ነጥብ 3 በመቶ ገደማ ድርሻ…
Read More...

“በሕገ-መንግስታችን  የደመቀ  ሕብረ-ብሄራዊነታችን ለህዳሴያችን”

“በሕገ-መንግስታችን  የደመቀ  ሕብረ-ብሄራዊነታችን ለህዳሴያችን” አባ መላኩ ታላቁ መሪያችን አቶ መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት የኢፌዴሪ ህገመንግስትን አስመልክተው የተናገሩትን አንድ ነገር ላስታውስ።  ሕገ-መንግስታችን  የህዝቦቻችን  የዘመናት ትግል ውጤት ነው፤ ይህ  ሰነድ  …
Read More...

የኦሮሞና አማራ ህዝቦች የትስስር መድረክ ተሳታፊዎች ወደ ባህር ዳር እያቀኑ ነው

የኦሮሞና አማራ ህዝቦች ትስስር መድረክ ተሳታፊዎች ወደ ባህር ዳር ከተማ በማቅናት ላይ ናቸው። የኦሮሞና አማራ ህዝቦች ትስስር መድረክ ኮንፈረንስ ጥቅምት 25 ቀን 2010 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል። የሁለቱ ክልሎች የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊዎች አቶ ንጉሱ ጥላሁን እና…
Read More...

ከአንድነት ሌላ የተሻለ አማራጭ ከወዴት

ከአንድነት ሌላ የተሻለ አማራጭ ከወዴት ዮናስ ኢትዮጵያ ብዝኅነትን በዴሞክራሲያዊ መንገድ  ማስተዳደር ከቻሉና ከተሳካላቸው ጥቂት ሃገራት መካከል አንዷና ዋነኛዋ ነች። ይህም በብዙሃኑ ህዝቦቿ ላይ የእርስ በርስ መተማመን ፈጥሯል። መተማመኑም መብታቸው የተከበረ ማህበረሰቦች በአንድነት…
Read More...

የምንዛሬ ማሻሻያው ላልገባቸው ሁሉ

የምንዛሬ ማሻሻያው ላልገባቸው ሁሉ ስሜነህ የንግድ አሠራሩን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ በማድረግ በመላ ሀገሪቱ የሸቀጦችና የጉልበት ነፃ ዝውውር እንዲኖርና የሸቀጦች ዋጋ በአቅርቦትና ፍላጎት ህግጋት መሠረት በውድድር እንዲመራ ማድረግ የሚያስችል ስርአት መዘርጋቱ ይታወቃል። ይህ…
Read More...

የቅማንት ማህበረሰብ አዲስ የራስ አስተዳደር በዚህ ዓመት ተግባራዊ ሊሆን ነው

የቅማንት ማህበረሰብ አዲስ የራስ አስተዳደር አወቃቀር በዚህ አመት ተግባራዊ እንደሚደረግ የማእከላዊ ጎንደር ዞን አተዳደር አስታወቀ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪው አቶ አየልኝ ሙሉአለም በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳመለከቱት የማህበረሰቡን የራስ አስተዳደር ለማዋቀር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy