Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

November 2017

ምንዛሪውና ሳያጣ የነጣው ገበያችን

ምንዛሪውና ሳያጣ የነጣው ገበያችን                                                                                  ይልቃል ፍርዱ ጥቂት የማይባለው የእኛ ሀገር ነጋዴ ብዙ ችግሮች አሉበት፡፡ ነግዶ ማግኘት ማትረፍ የሚቻለው ሀገር ሰላም…
Read More...

ፅንፈኛውና ጥቃቅን ግጭቶችን የማጦዝ ተግባሩ

ፅንፈኛውና ጥቃቅን ግጭቶችን የማጦዝ ተግባሩ ዳዊት ምትኩ በአገራችን ላይ በማመሟረት የሚታወቀው ፅንፈኛው ኃይል የሚከሰቱ ጥቃቅን ችግሮችን በማጦዝ የችግሮቹ ምንጭ ፌዴራላዊ ስርዓቱ እንደሆነ አስመስሎ በማቅረብ ህዝብን እያደናገረ መሆኑን ሁሉም ኢትዮ;ጵያዊ የሚገነዘበው ይመስለኛል። ይህ…
Read More...

ጠንካራው የህዝቦች ትስስር አይላላም!

ጠንካራው የህዝቦች ትስስር አይላላም! ዳዊት ምትኩ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የትስስር ገመድን ማንም ሊያፈርሰው አይችልም። የአገራችን ህዝቦች የሚከተሉት ፌዴራላዊ ሥርዓት  የቡድንና የግለሰቦችን መብቶች ማስከበር የቻለ ነው፡፡ ይህም በህዝቦች መካከል ጠንካራ ትስስር…
Read More...

ዴሞክራሲ፣ የህግ የበላይነትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት

ዴሞክራሲ፣ የህግ የበላይነትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ዳዊት ምትኩ በአዲሷ ኢትዮጵያ ውስጥ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ፣ የህግ የበላይነትና የህዝቦች ፍትሃዊ ተጠቃሚነት መቼም ቢሆን ለድርድር የማይቀርቡ ጉዳዩች ናቸው። በኢትዮጵያ ውስጥ እነዚህን ጉዳዩች እውን ማድረግ የሞትና የሽረት ጉዳይ…
Read More...

የኦሮሚያው ግጭት ተራ ሽፍትነት ነው!

የኦሮሚያው ግጭት ተራ ሽፍትነት ነው! ዳዊት ምትኩ በቅርቡ በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠረው ግጭት የጥበትና የትምክህት ሃይሎች የፈጠሩት ነው። ድርጊቱ የተራ ሽፍትነት ወይም የወንበዴነት ተግባር መሆኑ ከማንም የተሰወረ አይደለም። ሆኖም መንግስት ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታትና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy