Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

November 2017

የከፍታ ዘመናችን ማረጋገጫ

የከፍታ ዘመናችን ማረጋገጫ                                                         ታዬ ከበደ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአገራችን የከፍታ ዘመን አንዱ ማረጋገጫ ሆኖ የሚቀጥል ፕሮጀክት ነው። ግድቡ የአገራችን ህዝቦች ድህነትን ድል ለማድረግ ተስፋ…
Read More...

የኤርትራን አፍራሽ ድርጊት ያረጋገጠ ውሳኔ!

የኤርትራን አፍራሽ ድርጊት ያረጋገጠ ውሳኔ! ዳዊት ምትኩ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በቅርቡ የኤርትራንና የሶማሊያን ጉዳይ በሚያጠናው አጣሪ ቡድን አማካኝነት የቀረበለትን ሪፖርት ተመርኩዞ በኤርትራ ላይ የጣለው ማዕቀብ በአንድ ዓመት እንዲራዘም ወስኗል። ይህ ውሳኔ የኤርትራ መንግስት…
Read More...

የመድብለ ፓርቲ ሥርዓቱና ጉዟችን

የመድብለ ፓርቲ ሥርዓቱና ጉዟችን ዳዊት ምትኩ አገራችን እስካሁን በመጣችበት የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት ረጅም መንገድ ተጉዛለች። በህገ መንግስቱ መሰረት ፓርቲዎች ሃሳባቸውን በነፃነት የመግለፅና የመደራጀት መብቶችን ተጠቅመው በአገር አቀፍ፣ በአካባቢና በማሟያ ምርጫዎች እየተሳተፉ…
Read More...

አቅምን ያገናዘበ የግብርና ሜካናይዜሽን ቴክኖሎጂ

አቅምን ያገናዘበ የግብርና ሜካናይዜሽን ቴክኖሎጂ                                                        ቶሎሳ ኡርጌሳ መንግስት የግብርና ሜካናይዜሽንን ለማበረታታት ከሰሞኑ አንድ ውሳኔ አሳልፏል— የግብርና መሳሪያዎች ከቀረጥ ነጻ እንዲገቡ። ውሳኔው…
Read More...

አማራጭ የሌለው መፍትሔ

አማራጭ የሌለው መፍትሔ ዳዊት ምትኩ ከአገራችን ተጨባጭ የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ ሁኔታዎች አኳያ ከፌዴራሊዝም ውጭ ሌላ አማራጭ ሥርዓት የለም። ያለፉት ስርዓቶች ህዝቡን በሃይልና በአፈና በመያዛቸው ሳቢያ የነበረውን ምስቅልቅል ሁኔታ ሁላችንም የምንገነዘበው ነው። እነዚያ…
Read More...

በህዝቦች ፍላጎትና መስዋዕትነት የተገነባ ሥርዓት

በህዝቦች ፍላጎትና መስዋዕትነት የተገነባ ሥርዓት                                                          ታዬ ከበደ የአገራችን ጽንፈኛ ሃይል በተለያዩ ወቅቶች ከውስጥ ሆነ ከውጭ ሆኖ ፌዴራላዊ ሥርዓቱን ለማጥላለት ጥረት እያደረገ መሆኑ ይታወቃል።…
Read More...

ህግና ስርዓትን የማስከበሩ ስራ ይበልጥ ይጠናከር!

ህግና ስርዓትን የማስከበሩ ስራ ይበልጥ ይጠናከር! ዳዊት ምትኩ በኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች መካከል ከወሰን ጋር ተያይዞ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታትና በሁለቱ ህዝቦች መካከል መቀራረብን ለመፍጠርና ብሎም ችግሩን በዘለቄታው ለመፍታት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅርቡ አቅጣጫ…
Read More...

የኢንዱስትሪ መንደሮች—ለመዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግር

የኢንዱስትሪ መንደሮች—ለመዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግር                                                          ደስታ ኃይሉ በአሁኑ ወቅት ስራ የጀመሩትንና በመገንባት ላይ ያሉትን የኢንዱስትሪ መንደሮች ለአገራችን መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግር ከመፍጠር…
Read More...

አሸባሪነትን መከላከል የሁሌም ተግባራችን ይሁን!

አሸባሪነትን መከላከል የሁሌም ተግባራችን ይሁን!                                                         ደስታ ኃይሉ የአይኤስ አባል በመሆን አገራችን ውስጥ የተለያዩ ጥቃቶችን ሊያደርሱ ሲሉ በቁጥጥር ስር ውለው በፍርድ ቤት ውሳኔ ተሰጥቷቸዋል። ይህም…
Read More...

በመልማት መብታችን የማንንም ይሁንታ አንጠይቅም!

በመልማት መብታችን የማንንም ይሁንታ አንጠይቅም!                                                        ደስታ ኃይሉ የግብፅ መገናኛ ብዙሃንና አንዳንድ ተቋማቶቻቸው በኢትዮጵያ፣ በሱዳንና በግብፅ መካከል የተደረገው ውይይት ያለ ስምምነት መበተኑንና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy